Detecting...
Please whitelist dirzon to continue.
ቆ ስቅለት አንዱ ስለሁሉ ሞተ ትንሣኤ እንደተናገረ ተነሥቷል ፀ ክፍል ስምንት ሚያዚያ ፃያ ሦስት እስከ ሞት ድረስ የታመንህ ሁን ክፍል ዘጠኝ ግንቦት አንድ ከሊባኖስ የሚፈስ ወንዝ ነሽ ፅርገት እያዩት ወደ ሰማይ እንዳይደርሱ የሚሰናከሉበት እንቅፋት ነው በክርስቶስ አምናለሁ የሚል ሁሉ እንደሽማግሌ ዬናተ ስብከት ስለሆነ አረጋዊ ሽማግሌ ተብለዋል ለመጀመሪያ ጊዜ ምንኩስና በኢትዮጵያ የተጀመረው በደብረ ዳሞ ነው። ትምህርት የእመቤታችን የቅድስት ድንግል ማርያም መመረጥ እስመ ኃረያ እግዚአብሔር ለጽዮን ወአብደራ ከመ ትኩኖ ማኅደሮ ዛቲ ይእቲ ምዕራፍየ ለዓለም እግዚአብሔር ጽዮንን መርጧታአልና ን የስብከት መንገደ የቅዳሴ ምንባብ ሮሜ ኛ ጴጥ ሐዋ ምስባክ ክቡር ሞቱ ለጻድቅ በቅድመ እግዚአብሔር እግዚኦ አነ ገብርከ ገብርከ ወልደ ዓመትከ መዝ ወንጌል ማቴ ቅዳሴ ግሩም የምስጋና ፅለት መጋቢት ሆሳዕና ሕፃናት የዘንባባ ዝንጣፊ ይዘው ለአምላካችን ሆሳዕና በአርያም በእግዚአብሔር ስም የሚመጣ የተባረከ ነው እያሉ ምስጋና ያቀረቡበት ፅለት ነው እኛም ቤተ ክርስቲያን ስንመጣ ለጸሎት ልንመጣ ይገባናል እንጂ ለመነካከስ ለመወነጃጀል ለመነቃቀፍ ልንመጣ አይገባም የፅለቱ የትምህርት ርእስ ሁላችሁ ንጹሓን አይደላችሁም ዮሐ መልእክት በዚህ ዕለት አምላካችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ የደቀ መዛሙርቱን እግር ማጠብ እጅግ የሚያስገርም ትሕትና ነው በዚህ ዘመን ብዙ ይሁዳዎች አሉ ኮሮጆኣቸውን ይዘው ገንዘብ ብቻ የሚስበስቡ ስለ በጎቹ ምንም በጎ ሕሊና የሌላቸው እንዳሉ ቢሰማንም ይሁዳ እኮ ቢታጠብም ንፁህ ስላልሆነ ማንም ውጣ ሳይለው ከታላቁ ጉባኤ ተለይቶ ወጥቷል እኛ ግን ከአምላካችን እንደተማርነው ሁሉንም ሰው በፍቅር ዓይን እንድናይ ማንንም እንዳንገፋ እንጠንቂቅ ን።
ፍናተ ስብክት ፍስብክት መንገድ ጴቀጉዶቶዖ ለራዶደፅዕ ታምኃዶደ ቤታያረዕጄፆጋ ፅመ ሪያ መፖ ያሟዕሆሩ ያፍም ታሪያ ይ ቦታመሠረታ ምዕርታዊ ዕዝዕታ አዘጋጅ መር አዲሱ ላቀው በቅድስት ሥላሴ መንፈሳዊ ዩኒቨርሲቲ ኮሌጅ ፐከ በምስራቅ ሸዋ ሀስብከት ምየስብከተ ወንጌል ክፍል ኃላፊና የናዝሬት ደብረሰላም ቅዱስ ገብርኤል ካቴድራል ቤክ የስብከተ ወንጌል ክፍል ኃላፊ የመጀመሪያ እትም ሁለተኛ ን የስብከት መገገደ ሀክጸ ወ መብቱ በሕግ የተጠበቀ ነው ዲን አዲሱ ላቀው ታኅሣሥ ዐዐ ዓም አዲስ አበባ ኢትዮጵያ የአዘጋጁ አድራሻ ዘቨ ልህ ዐመሃከርዐክ የመጽሐፉ ከቨር ዲዛይን በወሮ ሕሊና ተዘራ ፍናተ ስብከት ው» ለሃይማኖት ቤተስቦቼ በሙሉ መልአከ ሕይወት አባ ገብረ ሕይወት በቀለ መር ዳዊት ጥበቡ መር ዘኤልያስ ወሚካኤል መር ጸጋዬ መኮነን ቀሲስ ሰይፉ ውዛበ እግዚአብሔር ይጠብቅልኝ ሁ» አቶ ያለው ውዴንና ቤተሰቦቹን ወሮ ይካኑ አይቸውና ቤተሰቦቿን ወሮ እታፈራሁ በተላና ቤተሰቦቿን ከልብ የሆነ ምስጋዬን እያቀረብኩ እግዚአብሔር ኑሮአቸሁን ይባርክ ምስጋና ሳትደክም ሁሱን ትሸከፃስህ ሳታገደስ ስሁቡ ትመገባስህ ሳትነጥ ስሁሱ ታደርጋስክ ሳትዘነጋ ዙሱን ታስባሰህ ሳትተኝ ሁሱን ትጠብቃስህ ቸስ ሳትስ ዙሱን ትሰማስህ ሳትቀበስ ስሁሱ ትተዋስክ ቅዳሴ ዮሐንስ ወልደ ነገድንድ ክብር ከና ምስጋና ስስንተ ደሁገ ዴማቃፇ መዕወፖ ዖፉባራቻይቻቹ » መጋቤ ሐዲስ ይልማ ቸርነት መጋቤ ምሥጢር ገብረ ሕይወት ፋንታሁን እና መር ጋሻው ዘመነ እግዚአብሔር ጸጋችሁን ያብዛላችሁ መግቢያ የእግዚአብሔር በዓላት በየዘመናቸው የምታውጂቸው የተቀደሱ ጉባኤ ናቸው ዘሌ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ሰማያዊውን አጀንዳ ማዕከል ያደረገ በጥያቄ የደከመውን ትውልድ ልብ የሚሳርፍ ዘመን ተሻጋሪና ማራኪ ሥርዓተ አምልኮ ያላት ጥንታዊትና ሐዋርያዊት ቤተክርስቲያን ናት አምልኮን በቃልና በተግባር የምታሳየን እናት ቤተክርስቲያናችን የውስጥ ውበቷን የሚገልጽጹላት ልጆች ትፈልጋለችና እኔም የድርሻየን ለመወጣት ብዕሬን አነሣሁ ከሥርዓተ አምልኮዋ አንዱ የሆነው የበዓላትን አከባበር መጽሐፍ ቅዱሳዊ ይዘቱን በማስጠበቅ ለአገልጋዮች ለሰንበት ትምህርት ቤት ወጣቶችና ለምዕመናን መማሪያና ማስተማሪያነት ያገለግል ዘንድ ፍኖተ ስብከት በሚል ርእስ ይህንን መጽሐፍ አዘጋጅቻለሁ ቅድስት ቤተክርስቲያናችን በምታከብራቸው ዓመታዊ ክብረ በዓላት ታሪክ ላይ የተመሠረተ ትምህርትና መልእክት በዐሥራ ሦስት ንዑሳን ክፍሎች ከፋፍዬ በማዘጋጀት ለአንባብያን አበርክቻለሁ ቀንን የሚያከብር ለጌታ ብሎ ያከብራል ሮሜ ከአዘጋጁ ኣዛ ማውጫ ገጽ ክፍል አንድ መስከረም አንድ ዘመኑን እየዋጃችሁ በጥበብ ተመላለሱ ሁለት ለአንተ ልትሆን አልተፈቀደም ዐሥራ ሰባት የመስቀል እንቅፋት ተወግዷል ፃያ አንድ ትውልድ ሁሉ ብፅዕት ይሉኛል ፃያ ሽዝጠኝ ሴቶችም እስከሞት ድረስ ተደበደቡ ክፍል ሁለት ጥቅምት አምስት የጻድቃን መታሰቢያ ለዘላለም ይኖራል ዐሥራ አራት ከመካከላቸው ውጡና የተለያችሁ ሁኑ ዐሥራ ሰባት ሰማይ ተከፍቶ የእግዚአብሔርን ክብር አየ ፃያ ሰስባት በእርሱም ቀስል እኛ ተፈወስን ዘ ክፍል ሦስት ኅዳር ስድስት የሕፃኑን ነፍስ የሚፈልገው ሞታቷልና ሰባት እግዚአብሔር በቅዱሳኑ ላይ ድንቅ ነው አሥራ ሁለት የማይረሳ ሴሊት ሃያ አንድ ኢካቦድ ሥ። ሃያ ሁለት እንደ ቃልህ ይሁንልኝ ሃያ አራት የቅኖች ትውልድ ትባረካለች ሃያ ስምንት እና ፃያ ዘጠኝ ዛሬ በዳዊት ከተማ መድኃኒት ተወልዶላችኋል ህ ይ ላቭ ዬናተ ስብከት ክፍል አምስት ጥር አንድ ይህንን ኃጢአት አትቁጠርባቸው ስድስት የማይመረመር አምላክ በሥጋ ተገለጠ ሰባት ባቢሎን ህ«ህህ » ዐሥራ አንድ ጽድቅን ሁሉ መፈጸም ይገባናል ዐሥራ ሁለት መልካሙን የወይን ጠጅ ለምን አዘገያችሁት። ኦሆ በልዎ ለእግዚአብሔር ወእንብየ በልዎ ለጋኔን እግዚአብሔርን እሺ በሉት ወደ እናተም ይቀርባል ሰይጣንን እምቢ በሉት ከእናንተም ይርቃል ለክብር እንድንበቃ አምላካችን እግዚአብሔር ይርዳን የጻድቁ አማላጅነት አይለየን አሜን የቅዳሴ ምንባብ ቆሮ ዕብ የሐዋ ምስባክ አልቦ ነገር ወአልቦ ነቢብ ዘኢተስምዐ ቃሎሙ ውስተ ኩሉ ምድር ወጽአ ነገሮሙ ወእስከ አጽናፈ ዓለም በጽሐ ነቢቦሙ መዝ ወንጌል ማቴ ቅዳሴ ቅዳሴ ዘሐዊርያት ን የስብከት መንገድ ጥቅምት ዐሥራ ሰባት ቅዱስ እስጢፋኖስ ቃል ኪዳን የተቀበለበት ዕለት ፍቫተ ስብከት ሕዛኑንና እናቱን ይዘህ ወደ እስራኤል ሀገር ሂድ አለው ዮሴፍም ተነስቶ ሕፃኑንና እናቱን በመያዝ ወደ እስራኤል ምድር ተመለሰ ነገር ግን አርኬላዎስ በአባቱ ፈንታ በይሁዳ መንገሠን በሰማ ጊዜ ወደዚያ መሄድ ፈራ በሕልምም ተረድቶ ወደገሊላ ሀገር ሄደ በነቢያት ናዝራዊ ይባላል ሰማይ ተከፍቶ ም ር ርእስ ሆሐዋ የተባለው ይሬጸም ዘንድ ናዝሬት ወደምትባል ከተማ መጥቶ ኖረ ማ የጥር ታሪክ ይመልከቱ ወንጌላዊው ቅዱስ ማቴዎስ ወደ ናዝሬት የፄዱበትን ሴላም ምክንያት ይነግረናል ትንቢት «በነቢያት ልጄ ናዝራዊ ይባላል የተባለው ይፈጸም የዕለቱ የትምህርት ርእስ ዘንድ ናዝሬት ወደምትባል ከተማ መጥቶ ናረ» ማቴ በእርሱም ዮስል እኛ ተፈወስን ኢሳ የመጋቢት ታሪክ ትምህርት ይመልከቱ የመከራና የስደት ዘመን ፍጻሜ እንዳለው ማመን ርኤ ኛጢሞ ኅዳር ስድስት ቁስቋም ። ሹመት ዝና ክብር ወይስየሰማዕቱ አማላጅነት አይለየን የቅዳሴ ንባብ ኤፌ ፅ የሐዋ ምስባክ ወይርአዩ አሕዛብ በቅድመ አዕይንቲነ ወንጌል ማቴ ዐ ቅዳሴ መ መዝ ዐ ሙሙ የስብከት በንገድ ኅዳር ዐሥራ ሁለት ቅዱስ ሚካኤል ሕዝበ እስራኤልን እየረዳ ከግብጽ ያወጣበት ዕለት የዕለቱ የትምህርት ርአስ የማይረሳ ሌሊት በዚህ ዕለት የሚከበረው በዓል እስራኤል ዘሥጋ ለ ዓመት በግብጽ ከኖሩ በኋላ በዛሬው ዕለት የወጡበት በዓል ይታሰባል አስራኤል ወደ ንብጽ ከከነዓን ወጥተው የገቡት በረሀብ ምክንያት ሲሆን ወንድማቸው ዮሴፍንም አስቀድመው ሸጠውት ነበር ጠጸ ከከነዓን ተሰደው በረሀብ ምክንያት ወደ ግብጽ ቤተሰብ ሆነው ገቡ ከብዙ ዘመን በቷላ ዮሴፍን የማያውቅ ፈርዖን ተነሣ። ገን የባርነት አገዛዝ ነና ባርነት መላቀቅ ይገባናል የእግዚአብሔር ቸርነት አይለየን አሜን የቅዳሴ ምንባብ ሮሜ ፀ ይሁዳ የሐዋ ዐ ምስባክ ይትዐየን መልአክ እግዚአብሔር ዐውዶሙ ለእለ ይፈርህዎ ወያድኅኖሙ ጠዐሙ ወታአምሩ ከመቴር እግዚአብሔር መዝ ወንጌል ማቴ ቅዳሴ ዘባስልዮስ ፍናተ ስብከት ኅዳር ፃያ አንድ የዕለቱ የትምህርት ርእስ ኢካቦድ የእግዚአብሔር ታቦት ተማርካለችና ክብር ከእስራኤል ለቀቀ ማለት ነው ለሙ ካህኑ ዔሊ ክህነትን ከምስፍና ጋር አስተባብሮ ይዞ በነበረበት ጊዜ ሁለቱ ልጆቹ አፍኒንና ፊንሐስ እግአዚአብሔርን የሚያስቆጣ በደል ፈጸሙ ለእግዚአብሔር የሚቀርበውን መስዋዕት እየቀነሱ ለራሳቸው በሉት ለእግዚአብሔር ክብር ባለመስጠት በመገናኛው ድንኳን ያመነዝሩ ነበር ከፍልስጥኤማውያን ጋር ሊዋጉ ወደ ጦር ሜዳ ወጡ አራት ሽህ ከእስራኤላውያን ወገን በፍልስጥኤማውያን ተገደሉ የእግዚአብሔር የቃል ኪዳኑን ታቦትንም ለምን አናመጣም። የድንግል ማርያም አማላጅነት አይለየን አሜን የቅዳሴ ምንባብ ቆሮ ፅ የሐዋ ምስባክ እስመ ኃረያ እግዚአብሔር ለጽዮን ወአብደራ ከመ ትኩኖ ማኅደሮ ዛቲ ይእቲ ምዕራፈየ ለዓለም ወንጌል ማቴ ቅዳሴ ጐሥዓ መዝ ፅረፍቱ ለቅዱስ መርቆሬዎስ የዕለቱ የትምህርት ርዕስ ክክርስቶስ ፍቅር ማን ይለየናል። ነቢዩ ኤልያስ የሚያስተምረን ስለ እውነት መቆም ነውና እኛም ስለ እውነት እንድንቆም አምላካችን ይርዳን አሜን የቅዳሴ ምንባብ ሮሜ ያዕ የሐዋ ምስባክ ወገሠጸ ነገሥተ በእንቲአሆሙ ኢትግሥጮ መሲሓንየ ወኢታኅሥሙ ዲበ ነቢያትየ መዝ ዐ ወንጌል ሉቃ ቅዳሴ ጐሥዓ ኡናተ ስብከት ታኅሣሥ ሦስት በዓታ ለማርያም ውስተ ቤተ መቅደስ እበውዕ ቤተከ ምስለ መባእየ ስእለቴን ይፔ ወደ ቤትህ እገባለሁ መዝ የእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም አባቷ ኢያቄም እናቷ ሐና ይባላሉ። ሊቀ ካህኑ ዘካርያስ ን የስብከት መንገድ የምግቧ ነገር ከተያዘ ብሎ ከመካነ ደናግል አስገብቷታል ከመዝ ነበርኪ ውስተ ቤተ መቅደስ ወመላእክት ያመጽኡ ወትረ ሲሳየኪ ከመዝ ነበርኪ ዐሥርተ ወክሌዔተ ዓመተ እንዘ ትትናዘዚ እምኃበ መላእክትእንዲል ኀብስት ሰማያዊ ጽዋዐ ሰማያዊ እየተመገበች መላእክት እየጎበት ዓመት በቤተ መቅደስ ኖረች ትምህርት ኢያቄምና ሐና ጸሎታቸውና ልመናቸው መሰማቱን እግዚአብሔር የልመናዬን ድምጽ ሰምቶአልና ወደድኩት መዝ ስዕለትን ማክበር ተስለህ የማትፈጽም ብትሆን ባትሳል ይሻላል መክ መልእክት የሰው ልጆችን ልመና የማያስቀር አምላክ የኢያቄምንና የሐናን ጸሎት ሰምቶ የሰጣቸውን አንዲት ልጅ ነቢያት በብዙ ምሣሌ ትንቢት የተናገሩላትን እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያምን በገቡት ቃል ኪዳን መሠረት ለልጃቸው ሳይሳሱ በሦስት ዓመቷ ወደ ቤተ መቅደስ ይዘዋት ሔዱ እመቤታቸን ቅድስት ድንግል ማርያም ሐርና ወርቅ እየፈተለች ሰማያዊ መና እየተመገበች በንጽሕናና በቅድስና ኖረች በዚህ ዘመን የምንኖር እኛም እግዚአብሔርን በጸሎት መጠየቅ ዘወትር ከመቅደሱ ሳንለይና በንጽሕናና በቅድስና እንድንኖር የእናታችን የቅድስት ድንግል ማርያም አማላጅነትና ጸሎት አይለየን አሜን ፍፃናተ ስብከት የቅዳሴ ምንባብ ዕብ ዮሐ የሐዋ ምስባክ ስምዒ ወለትየ ወርእዬ ወአጽምዒ እዝነኪ ርሥዒ ሕዝበኪ ወቤተ አቡኪ እስመ ፈተወ ንጉሥ ሥነኪ መዝ ዐ ወንጌል ሉቃ ቅዳሴ ጐሥዓ ታኅሣሥ ዐሥራ ዘጠኝ ቅዱስ ገብርኤል ዘአድኃኖሙ ለሠለስቱ ደቂቅ እም እቶነ እሳት የዕለቱ የትምህርት ርእስ መኑ ዘያድኅነክሙ እም እዴየ ከእጄስ የሚያድናችሁ ማን ነው። ስለዚህ ትንቢቱ ከተነገረበት እስከ ክርስቶስ ልደት ያለው ጊዜ ዓመት ነው ይኸውም በኤርምያስ ሱባኤ አንዱ ዐ ዕለት ነው መላው ሱባኤ ዕለት ሲሆን ወደ ዓመት ሲለወጥ ዓመት ኤርምያስ ሱባኤውን መቁጥር የጀመረበት ዘመን ዓመተ ዓለም ትንቢቱ ከተነገረበት ዓመት እስክ ክርስቶስ ልደት ዓመት በተነገረው ትንቢት በተቆጠረው ሱባኤ መሠረት ዐዐ ዓመት ሲፈጸም ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ መወለዱ በዚህ ይታወቃል ዓመተ ዓለም የቤተ ክርስቲያን ሊቃውንት በእግዚአብሔር መንፈስ ቅዱሳት መጻሕፍትን መርምረው ሱባኤያትንና ሰንበታትን አውቀው ከአዳም እስከ ክርስቶስ ያለውን ዘመን ቁጥር ዐዐ ዓመት መሆኑን አረጋግጠዋል ይኸውም ው» ከአዳም አስክ ኖኅ ዓመት ኡ ከኖኅ እስከ ሙሴ ዓመት ው» ከሙሴ እስከ ሰሎሞን ዓመት » ከሰሎሞን እስከ ክርስቶስ ዓመት በአጠቃላይ ዐዐ ዓመት ይሆናል ትምህርት « የምሕረት ዓመት መታወጁ « የምስጋና ፅለት መሆኑ ዬፍናተ ስብከት ሉቃ የነቢያት ትንቢት መፈጸሙ ሚክ የማይመረመር አምላክ በሥጋ መገለጡ ሉቃ « የመላእክት ምስጋና በቤተልሔም መሰማቱ ሉቃ መልእክት ሕመቤታዎፇ ቅድዕታ ድሳ ማርያምና ለሪጋድ ቦፅፍ ሐመዶጠረ ቆዱ መላያታ ምዕና ሪኞቻ ዖታወልደው መድኃኒ ማዖም ያፖዕ ሥቻ ሪተዐእ ዕጋል ቁሳጅና መጋፈጎዊ ዕሰጦታ ይው ዖሄሮድዕ ወሥደሮቻ መሪዕፅለ ነ ሐም። የቅዳሴ ምንባብ ቆላሲስ ዐ ዮሐ የሐዋ ምስባክ የሐዩ ወይሁብዎ እምወርቀ ዐረብ ወዘለፈ ይደልዩ በእንቲአሁ ወኩሎ አሚረ ይድጎኅርዎ መዝ ወንጌል ማቴ ቅዳሴ ቪበእግዚእነ ፍናተ ስብከት ጥር ዐሥራ አንድ ጥምቀት የፅለቱ የትምህርት ርእስ ጽድቅን ሁሉ መፈጸም ይገባናል ማቴ በዚህ ዕለት አምላካችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ከእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም በኅቱም ድንግልና ተጸንሶ በኅቱም ድንግልና ተወልዶ ሕግ መጽሐፋዊና ሕግ ጠባያዊ ሲፈጽም አድጎ በሠላሳ ዓመቱ በእደ ዮሐንስ ለመጠመቅ ከገሊላ ወደ ዮርዳኖስ ሔደ። እንግዲያውስ ወጣቱ ሕይወቱ የሚለወጥበት ርካታ ላጣው ዓለም ሰላም የሚያገኝበት በዓል ነውና እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያምን ኤጹፃናተ ስብከት ሥጨጩጨአፎጩጮ በዶኪማስ ቤት እንደተገኘች ሁሉ የኛንም ቤታችንና ጎደሎ ማንነታችንን በአማላጅነት ታስለውጥልን አሜን የቅዳሴ ምንባብ ሮሜ ይሁዳ የሐዋ ዐ ምስባክ ወምስካይነ አምላኩ ለያዕቆብ ንዑ ትርአዮ ግብሮ ለእዚአብሔር ዘገብረ መንክረ በዲበ ምድር መዝ ወንጌል ዮሐ ቅዳሴ ዘኤሏፋንዮስ ማሳሰቢያ ታሪኩ የተፈጸመው የካቲት ነው የስብክት መገገደፎ ፍናተ ስብከት ከኣ እ ጨጩጓኣ ብሕይወት ሆነን ብንኖር ለጌታ እንኖራለን ብንሞትም ለጌታ እንሞታለን ጥር ዐሥራ ስምንት ሮሜ ዝርወተ አጽሙ ለቅዱስ ጊዮርጊስ መልእክት ሰማፅቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ የእምነት አርበኛ በመሆን አካሉ በመንኮራኩር ተፈጭቶ በተራራ ላይ ቢበተንም ያመነውና የመሰከረለት ጌታ ከሞት የዕለቱ የትምህርት ርእስ አሥነስቶታል እንደ ቅዱስ ጊዮርጊስ የዘመናችን ስማዕት ማን ይሆን ዜ። የስብከት መንገደ የቅዳሴ ምንባብ ገላ ደዮሐ የሐዋ ምስባክ በከመ ሰማዕነ ከማሁ ርኢነ በሀገረ እግዚአ ኃያላን በሀገረ አምላክነ መዝ እግዚአብሔር ሣረራ ለዓለም ወንጌል ሉቃ ቅዳሴ ዘእግዝእትነ የዕለቱ የትምህርት ርአስ ዓይኖቼ ማዳንኅን አይተዋል እንደ ኦሪቱ ዜመ ባህ ሕግ ወንድ ልጅ በ ቀኑ ሴት ልጅ በ ቀኗ እጉለ ማዕነቅ ይዘው ወደ ቤተመቅደስ እንዲገቡ ታዝጂጻል በ ሺህም መሠረት ጌታችን አምላካችን መድኃኒታችን ኢየሱስ በበ ክርስቶስም ፍናተ ስብከት ሕገ ኦሪትን ሊፈጽም እንጂ ሊሽር አልመጣምና ማቴ እናቱ ቅድስት ጅንግል ማርያም ከአረጋዊ ዮሴፍ ጋር በ ቀኑ ወደ ቤተ መቅደስ ይዘውት ፄዱ። ከመ ቀሰመ ጸሐፊ ዘጠበጠበ ይጽሕፍ ልሳንየ መዝ ወንጌል ሉቃ ቅዳሴ ዘዲዮስቆሮስ ፍናተ ስብከት የካቲት ዐሥራ ስድስት ኪዳነ ምሕረት የፅለቱ የትምህርት ርእስ ከመረጥኳቸው ጋር ቃል ኪዳን አደረኩ መዝ በዚህ ዕለት አምላካችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ለእመቤታችን ለቅድስት ድንግል ማርያም ቃል ኪዳን ገብቶላታል ። ልጅ አጥተው ለ ዓመት ሲያዝኑ ኖረዋል ኃዘናቸውንና ልመናቸውን እግዚአብሔር ሰምቶ መጋቢት ቀን ተጸንሰው ታኅሣሥ ቀን ተወለዱ በተወለዱበት ዕለት ብዙ ተአምራት ታይቷል በአገራቸው ዓመት ከቆዩ በኋላ ወደ ኢትዮጵያ ሂድ አላቸው ቅዱስ ገብርኤል በሠረገላ ነፋስ ጭኖ ወደ ኢትዮጵያ አምጥቶአቸዋል በዝቋላና ደብረ ቅዱስ ምድረ ከብድ በንጽሕና በጾምና በጸሎት ተወስነው ዓመት በኢትዮጵያ ኖረው በተወለዱ ዓመታቸው መጋቢት ቀን ከእግዚአብሔር ቃል ኪዳን ተቀብለው በዕለተ እሁድ አርፈዋል የጻድቁ በረከት አይለየን ትምህርት ራስን ለእግዚአብሔር መስጠትን « የእግዚአብሔርን ጥሪ መስማትና መታዘዝ ላ እንደ ጻድቁ አባታችን የጾምና የጸሎት ሰው መሆን እሺ ብትሉ ለኔም ብትታዘዙ የምድርን በረከት ትበላላችሁ አላ የቅዱሳን የዕረፍታቸው በዓል በእግዚብሔር ፊት የከበረ መሆኑን መዝ ቶ ፍናተ ስብከት ፃ« መእልክት ጻድቁ አባታችን የእግዚአብሔርን የጥሪ ድምፅ በመስማት ከተወለዱበት ሀገራቸው ወደ ኢትዮጵያ በኛው መቶ ክፍለ ዘመን በመምጣትና በማስተማር በጾምና በጸሎት በመትጋት ኖረው በዛሬው ዕለት በክብር በምድረ ከብድ አርፈዋል በረክትን እናገኛለን የጻድቁ በረከት አይለየን የቅዳሴ ምንባብ ሮሜ ኛ ጴጥ ሐዋ ምስባክ ክቡር ሞቱ ለጻድቅ በቅድመ እግዚአብሔር እግዚኦ አነ ገብርከ ገብርከ ወልደ ዓመትከ መዝ ወንጌል ማቴ ቅዳሴ ግሩም የምስጋና ፅለት መጋቢት ሆሳዕና ሕፃናት የዘንባባ ዝንጣፊ ይዘው ለአምላካችን ሆሳዕና በአርያም በእግዚአብሔር ስም የሚመጣ የተባረከ ነው እያሉ ምስጋና ያቀረቡበት ፅለት ነው እኛም ቤተ ክርስቲያን ስንመጣ ለጸሎት ልንመጣ ይገባናል እንጂ ለመነካከስ ለመወነጃጀል ለመነቃቀፍ ልንመጣ አይገባም የፅለቱ የትምህርት ርእስ ፍትሕዎ ወአምጽእዎ ሊተ ፈትታችሁ አምጡልኝ « ቤተ መቅደሱን በስልጣኑ ያጸዳበት ዕለት ማቴ ማቴ ሽ ታላቁ ቤተመቅደስ ለምስጋና መሆኑ ቀርቶ ቫጮችና ለዋጮች የንግድ ማዕከል አድርገውት ነበር።