Detecting...

Please whitelist dirzon to continue.

or subscribe for ad-free contenct.

dirzon
  • تحويل إلى قوات الدفاع الشعبي
  • قائمة القراءة
  • مختصر
  • كتاب مسموع
  • بحث
  • تحميل
  • myzon
  • تسجيل الدخول
  • تسجيل
English  አማርኛ  Français  العربية
كتاب اليوم

ክብረ ክህነት 3.PDF


  • word cloud

ክብረ ክህነት 3.PDF
  • Extraction Summary

» ለማለት ነው ስለዚህ ካህናት በፈሪሐ እግዚአብሔርና በመንፈሳዊ ትጋት ለምአመናን አብነት ሊሆኑ ይገባል።

  • Cosine Similarity

እየተባባሉ በጸሉት መተሳሰባቸው የካህናት ፍቅር መገለጫ ነው ካህን ከካህን ጋር ሲጣላ ልጅ ወላጆቹ ሲጣሉ የሚሰማውን ያህል ምእመናንን ያሳቅቃል ፍቅርን ተቀባይነት አገኝ ብሎ ካህን ዝዛዝህንን ለምእመናን ቢያማና ቢተች ራሱን ያዋርዳል የቀደሙት ቅዱሳን ቋ ካህናት ሌላውን ካህን እያቃለሉ በምእመናን ፊት የሚናገሩና ራሳቸውን ብቻ ጥሩ አድርገው የሚያሳዩ አልነበሩም እንዲያውም ከራሳቸው ክብር ይልቅ የሌላው ክብር በምዕመናን ፊት እንዲገለጥ የሚሹ ነበሩ ቀደም ሲል የሥልጣነ ክህነትን አስመልክቶ ያነሣነውን ታሪክ እዚህ ላይ ደግመን እናንሣ ኃጢአቷን ጽፋ ያመጣችለትን ሴት የተጻፈውን ሁሉ ከአንዲት ኃጢአት በቀር እንደፋቀላት ስለ ቅዱስ ኤፍሬም አንብበን ነበር ይህ አባት የቀረችውን አንዲት ኃጠአት ግን «ለእኔ አይቻለኝም ለቅዱስ ባስልዮስ ነው እንጂ» ብሏታል ቅዱስ ባስልዮስም እንዲሁ «ለእኔም አይሆንልኝም ለቅዱስ ኤፍሬም ነው እንጂ» ብሎ ነበር ሁለቱም አባቶች ሥልጣን ሳይኖራቸውና መፋቅ ሳይችሉ ቀርተው አይደለም የእኔ ክብር ከሚገለጥ የወንድሜ ክብር ይገለጥ ብለው ነው እንጂ ከካህን የሚጠበቅ ግን ጥል አይደለም «ወኩሉ ነፍስ ይትጋባእ ምስለ ዘከማሁ ወሰብእኒ ምሰለ ዘይዛወጎ ይተሉ ፍጥረት ሁሉ እንደ ጨጄጄ ን ው ትን ባጻ ሹ እርሱ ካለ ፍጥረት ጋራ ወዳድ ይሆናል ሰውም የሚመስሰውን ይከተላል» እንዲል ሲራ ኮ ካህን በመዐርግ ከማይመስሉት ጋር ወዳጅነት መስርቶ ንቀትን ከሚያተርፍ ይልቅ ወታደር ከወታደር ሽማኔ ከሸማኔ ጋር አንድ አንዲሆን ካህን ከካህን ጋር በፍቅር ተወዳጅቶ በመንፈሳዊ ሕይወቱ ሊደጋገፍ ይገባል ይልቁንም ፅመት ወይናኗያቾቋሙ ኃዉሕታአሙ እአርስ በአርሳችሁ ኃጢአታችሁን ተናዘዙ» አንዲል ካህናት ለምእመናን ንስሓ ከመስጠት ባሻገር አንዱ ቂስ ለአንዱ ኃጢአቱን አየተናዝዘዘ አርስ በእርስ በመደጋገፍና በመገሣጸጽ የፍቅር አብነቶች መሆን ይጠበቅባቸዋል ያዕ ፀ ቅዱስ አትናቴዎስ በቅዳሴው ኦ ጳሀናሦ ለሃሦሙ ውጓዳኃ ሪይሃፉ ሂጩሕረጀ ሩሃም ሦፍጃሩ ቤፀናሂሙ ፅፍ ፖዕ ሳሰራታ ካህናት ሆይ የአግዚአብሔር ብሩፃን ዓይኖች አናንተ ናችሁ አርስ በአርሳችሁ አንዱ ከአንዱ ጋር ተያዩ» በማለት ካህን ከካህን ጋር በመንፈሳዌ ሕይወቱ ሊደጋገፍ እንደሚገባ ያስረዳል ዘወትር የሚሠዋውን ኀብስት በተራራና በኮረብታ በበረሃና በቆላ የተበተነ ሲሆን የሚሰበስበውና አንድ የሚያደርገው አምላክ ከካህናት ወገን አሳቡ የተለያየውን አንድ ያድርገው አሜን። ይህ ዓይነቱ መንፈሳዊ ሥርዓት ከምድር ቤተ መቅደሱን የሞሉ ምእመናንና ምአመናት ከሰማይ ደግሞ ቁጥራቸው የማይታወቅ የብዙ ብዙ የሆኑ መላእክትና ሰማያዊው ንጉሥ እግዚአብሔር የሚመለከቱት ሥርዓት ነው ከሰማይም ከምድርም ተመልካች ባለው በዚህ መንፈሳዊ ሥርዓት ላይ የሚያገለግሉ ካህናት በአገልግሎታቸው ወቅት በተዘክሮ በማስተዋልእ ሆነው የሰማዩን ተመልካች አስበው ማገልገል ይጠበቅባቸዋል ብፁዕ አቡነ ሺኖዳ «ካህኑ የሚያዳምጡትን ሰዎች ለማስደሰት በማሰብ የሚጸልይ ከሆነ ግን በታይታ ኃጢአት ይወድቃልበዚህ ጊዜ ጸሉቱን የሚያደርሰው ለአግዚአብሔር ሳይሆን ለሰዎችና ለራሉ ነው» በማለት ያስቀመጡት ዛሳብ የበለጠ ከላይ ያነሳነውን ቁም ነገር ያጠናክርልናል መንፈሳዊ ውጊያዎች ገጽ ጭንቀታቸውና መጠበባቸው ለምድራዊው ተመልካች ብቻ ከሆነ ግን ከተዘክሮና ከተመስጦ የሚገኘውን መንፈሳዊ ጣዕም አይቀምሱም አንደ ቀደሙት ቅዱሳን ካህናት በልባዌና በጣዕመ ዝማሬ መዐርግ ሆነው ማገልገላቸው ይቀርና ለክብረ ሥጋ ወደሙ ክብር የለበሱትን ልብሰ ተክህኖ እንደጌጥ ልብስ አበው በእንባ የደረሱትን ንባብና ዜማ አንደ ድምጽ ማሳመሪያ እንጉርጉሮ መመልከት ይጀምራሉ ኤጭቴሩፎፎቴን ር ከር እንዚአብሔር የሰጣቸውን ጸጋ በትሕትና ይዘው ለእግዚአብሔር ክብር በማዋል ፈንታ ቅዳሴውንና ማኅሌቱን ወዳጅ አድናቂ የሚያበጁበት የሚሾሙ የሚሸለሙበት አድርጎ በማሰብ መጽሐፍ ያልሰራውን ንባብና ዜማ እስከ መጨመር ያደርሳቸዋል የመጽሐፈ ቅዳሴ ትርጓሜ ይህን ድርጊት እንዲህ ሲል ይገልጠዋል « ዐህኑን ዛሬስ ጌታው አገሌ ወይዘሮ እገሊት መጥተዋል ድምጹን ይስሙልኝ ቃሌን ይዩልኝ ብሎ በማቀማጠል በማደላደል አይቀድስ ሥርቅዳ ህ የሥርዓተ ቅዳሴንም ሆነ የስብሐተ እግዚአብሔርን አፈጻጸም በአዘቦት ቀናትና በበዓላት ቀናት የተለያየ የሚያደርገውም ይህ ተርእዮን መሻት ነው ብሎ መገመትም ይትላል ፍትሐ ነገሥት ግን መዳሪ ይሄምፍ ውዕሦፉ ምሥዎሀ ሊይሄምሩፍ ፇቆፍንዕታ ለ ፃፀፎ በቤተ መቅደስ ውስጥ የሚያመሰግኑት ለተርእዮ እያመሰግኑ ልብ በማድረግ ነው እንጂ» ይላል ፍነገ ከዚህ ሌሳ ተርእዮን ከመሻት ጋር አያይዘን የምናነሳው ነጥብ ጌጠኛ ልብስን መውደድና ማለዋወጥ ነው ካህን ስለ ክብረ ሥጋ ወደሙ ስለ ክብረ ወንጌል ያማረ ልብስ ቢለብስ የሚነቀፍ አይደለም መቆሸሽንና አልባሌ ልብስን መልበስን አንደ ቅድስና ምልክት ያማረ የነጻ ልብስ መልበስን ደግሞ የደካማነት ምልክት አድርጎ ማሰብም አይገባም ለምሳሌ ቅዱስ ኤፍሬም በሕልሙ በብርዛን ዓምድ ተመስሎ የተመለከተውን ቅዱስ ባስልዮስን ለማየት በሄደ ጊዜ ባማረ ልብስ ተሸልሞ አይቶት ነበር ቅዱስ ኤፍሬም ይህን ሲያይ ይህን አባት ሰይጣን ተርእዮን በመሻት ጾር የተተናኮለው መስሎት ጥበብን አላገኝበትም ብሎ አስቦ ነበር ኋሪመ ውዕፉ ምሪዕሪፉ ቱፍዕ ቅሥቅሥጭሥሥ የየ ጴሦንድሮ ጥ። ማቴ ምዕራፍ አራት ለካህን የሚገባ ፅ ዘጠትር ስመማር ዝገዱ መሆገ ካህናት ቅሩባነ አግዚአብሔር የእግዚአብሔር ቅርቦች እንደ ጦሆናቸው ከማንም በላይ ነገረ ፃይማኖትን ሊረዱና ሊመረምሩ ነገባቸዋል ካህናት መንፈሳዊ ትምህርት መማር አለባቸው ስንል ለገብረ ክህነት ከሚያበቃው ትምህርት አንሥቶ እስከ መጻሕፍት ተርጓሜ ድረስ ነው ካህኑ የሚያገለግልበትን ቋንቋ የሚፈጽመውን ሥርዓት የሚያነብባቸውን የሥርዓት መፈጸሚያ መጻሕፍትና የሚፈጽማቸውን ምሥጢራት ምንነት ጠንቅቆ መረዳት ይኖርበታል የጎጃም ሊቀ ጳጳስ የነበሩት ብፁፅ አቡነ ማርቆስ «ግእዝ የማያውቅ ካህንና አብድ አንድ ናቸው ሁለቱም የሚናገሩትን አያውቁትም በማለት ይናገሩ ነበር በአርግጥም ካህን የሚያነብበውን ወንጌል ተአምር ድርሳን የሚደግመውን ጸሎት የሚፈጽመውን ሥርዓት ምንነትና ትርጉም ማወቅ ይገባዋል ይህ ከሆነ በአት ሳይዘጋ በረፃ ሳይፄድ በአገልግሎቱ ብቻ ከቅድስና ማዕረግ ይደርሳል ዛይማኖትን ያቀኑ ሦስት መቶ አሥራ ስምንቱ ሊቃውንት «ወዓዲ ኩን በሊሐ ንባብ ምሥጢሩን በማስተዋል የምታነብ ሁን» ሃይአቤዘሰ በማለት እንደተናገሩ ካህን ያለ አእምሮ ያለ እውቀት አንባቢና ተናጋሪ ሳይሆን የሚለውን የሚያስተምረውን የሚያውቅ ሊሆን ይገባል ፅኛቆሮ ቂ ሕዕቃመ ው ዳመ ይጎ ያሳምር ሪይታ ዳታ ይቋምሠዎ ያላኋምሩ ጽይዝታሙ እርሱ የሚያስተምረውን ካወቀ የሚሰሙትም የሚላቸውን ያውቃሉና» ተብሉ እንደተጻፈ ፍነገ የሚናገረውን የማያውት ካህን ግን ቅዱስ ጳውሎስ «ወአንዘ ይፈቅዱ መምህራነ ይኩኑ ኢየአምሩ ዘለሊሆሙ ይነብቡ መምህራን ሊሆኑ ሲወዱ የሚናገሩትን አያውቁትም» ካላቸው ጋር ይቆጠራል ፅጢሞ ጵጳ ትር ብፁዕ አቡነ ቄርሎስ በጻፉልን «ኀብረ ብዙኅጐ በተሰኘ መጽሐፋቸው አንደገለጹት የኢትዮጵያ ቤተ ክርስቲያን ካህን ሆኖ ምንም አያውቅም ማለት አስቸጋሪ ነው ምክንያቱም እስክ ሥልጣነ ክህነት መዐርግ ለመድረስ ቢያንስ ውዳሴ ማርያምንና መልክአ መልኮችን ሳይደግም ቅዳሴን ሳያውቅ አይሆንም። ተሳቅቀው ብቻ ቢያበቁ መልካም ነበር ከዚያም አልፈው ለሁሉ ምላሽ ያላትን ቅድስት ቤተ ክርስቲያንን ወደ መናቅና ወደ መጠራጠር ሊያመሩ ይችላሉ እንጂ ካህን ይታዘቡኛል ብሎ የማያውቀውን እንደሚያውቅ አድርጎ ቢናገር ደግሞ የበለጠ ይከፋል የማናውቀው ነገር መኖሩ ፍጡራን የመሆናችን ማስረሻ ነውና አላውቅም ማለትም አንድ በጎ ነገር ነው ጊዜው ደርሶ አስጨንቆ የሚይዘው ሲገጥመው ደግሞ ለባሰ ኀፍረት ይጋለጣልና የማያውቀውን አላውቅም ማለትንም ካህን ገንዘብ ሊያደርግ ይገባል «ዲጋ ሐመፉሂ ሃሄዲሪባውያ ወሏያጓመረን ፅመ ዲጴታጋረራ ዕርኋዕዕ የማታውቀውንና ያላስተዋልክውን ነገር በራስህ እንዳታፍር ለማንም አትናገረው» ተግሣጽ ዘቅ ዮሐ አፈ አንድም መንፈሳዊ እውቀት የሌለው ካህን ነፋስ የሚበትነው ደመናን ይመስላል በመጽሐፍ ቅዱስ መምህራን በደመና ተመስለው ይነገራሉ ደመና አቅፎ የያዘውን ውኃ በምድር ላይ አንደሚያፈስ መምህራንም የያዙትን የቃለ እግዚአብሔር ውኃ በምድር ምእመናን ላይ ያፈስሳሉ እና በደመና ይመሰላሉ ለምሳሌ አንድ ኃይለ ቃል ብናነሣ በመጽሐፍ «ዝናብንም እንዳያዘንቡበት ደመናዎችን አዝዛለሁ» ብሎ አግዚአብሔር የተናገረው መምህራን አንዳያስተምሩ አዝዛለሁ ሲል ነው ኢሳ ደመናት ዝናም በሞሉ ጊዜ በምድር ላይ ያፈስሱታል» እንደሚል ካህኑ በቃለ እግዚአብሔር ውኃ ሲሞላ ለሌላው ወደ ቀደመ ነገራችን ስንመለስ ደመና በዞረ ጊዜ ገበሬ እርሻውን በቅብቅብ ዝሩን በዕንቅብ አድርጎና ይዞ በተስፋ ይጠብቃል ነፋስ መጥቶ በበተነው ጊዜ ግን ተስፋ ይቆርጣል እንዲሁም ካህኑን ምፅመናን አምሞ ጠምጥሞ መነሳነሱን ይዞ ልብሱን አንጽቶ ባዩት ጊቬኬ ያልተማሩት ኋሓግራፅ የተማሩት ምሥነዉረ ለሪረዳጎጋቻ ብለው ወደ እርሱ ይሄዳሉ ደርሰው ምሥጢር ትምህርት ሲያጡበት ግን ተስፋ ይቆርጣሉ ያልተማረ ካህን በደረቅ ጉድጓድ ይመሰላል ደረቅ ጉድጓድ ቀርበው ሲያዩት ባዶ ሆኖ እንደሚያገኙት ትምህርተ ፃይማኖትንም የማያውቀው ካህን ተርታ ደቀ መዝሙር ተራ ተማሪ ጠይቆ ምላሽ የሚያሳጣው ነው እንዲሁም በጥቂት ኃይለ ቃልና ጥቅስ መናፍቁም አላዊውም ምንም የማያውቀውም የሚረታው የሚያሳፍረው ነውና ነፋስ በሚበትነው ደመና ተመስላሷል ኛ ጴጥ አለማወቅ ኃጢአት አይደለም ለማወቅ አለመጣር ግን የከፋ ስኅተት ነው «ተከብሮ ያደርጋል ደንቆሮ» እንዲሉ ካህን ሆጌ ሳለ እንዴት እማራለሁ። አርአያ ለመሆን እንጂ ካህንም ምናልባት የማይጠቅመውንም ቢሆን ዴ ው መጨጫጫጡሙች መንፈሳዊ ነገር አስከ ሆነና አርአያ የሚሆንበት ነገር ካለ ሊፈጽመው ይገባል ሌላው ነጥብ ደግሞ ለሌሎች ማሰናከያን ላለመስጠት መጠንቀቅ ነውር ቅዱስ ጳውሉስ «አገልግሎታችን እንዳይነቀፍ አንዳች ማሰናከያን አንሰጥም» እንዳለ በኛ ቆሮ ካህን ሆኖ ምአመናንን ሰኃጢአት የሚገፋፋ ምግባርን ማሳየት መንጋን ካለመጠበቅ አልፎ በጎችን እንደ መግደል የሚቆጠር ነው ወደ መልካም መንገድ መምራት አለመቻል አንድ ጥፋት ሆኖ ሳለ ወደ ክፉ መንገድ መምራት የበለጠ ጥፋት ነው ካህኑ አደራ የተለጠው ልጆቹን እየመራ ወደ እግዚአብሔር መንግሥት አንዲገባ እንጂ ወደ ሲኦል እንዲነዳ አልተሾመም በታሪክ ከራሳቸው አልፈው ለብዙዎች ጥፋት ምክንያት የሆኑ ብሎም ለቤተ ክርስቲያን ጠላት ሆነው ጠላት ያፈሩ ካህናት ተከስተዋልእነ አርዮስ ንስጥሮስ መቅዶንዮስን የመሳሰሉት አርእስተ መናፍቃን ቤተ ክርስቲያን በክብር ያስቀመጠቻቸው እስከ ጵጵስና መዓርግ ጭምር የደረሱ ካህናት ነበሩ ይሁንና መንጋውን ካለመጠበቅም አልፈው ለብዙዎች ክህደትና በተኩላ አጅ መውደቅ ምክንያት ሆነዋል ዛሬም ድረስ የእነርሱ ክፉ እርሾ ለቤተ ክርስቲያን እሾህ ሆኖ ምእመናንን የሚያቆስል ብሎም ለክህደት የሚዳርግ ሆኖ ቀርቶአል ቅዱስ ጳውሎስ ከፄድሁ በኋላ ለመንጋው የማይራሩ ጨካኞች ተኩላዎች እንዲገቡባችሁ ደቀ መዛሙርትንም ወደ ኋላቸው ይስቡ ዘንድ ጠማማ ነገርን የሚናገሩ ሰዎች በመካከላችሁ እንደሚነሱ እኔ አውቃለሁ» ያለው እንዲህ ስላሉት ነው ሐዋ ድ ከእሃ አርዮስ በኋላም ቢሆን እስካለንበት ድረስ ከኑፋቄ እስከ ባዕድ አምልኮ ድረስ ጠልቀው አየገቡ ይሁዳ ከአይሁድ ጋር እንደተስማማ ከጠንቋዮች ክሥር ማሾች ቅጠል በጣሾች ጋር እየተባበሩና እየተወዳጁ «ላዩ ሰንሰለቶ ውስጡ ዓውደ ነገሥት» አንደሚባለው ባሕታዊ ስመ አጋንንትን እየጠሩ መተት አየመተቱ ቤተ ክርስቲያንን አለስሟ ስም አለግብሯ ግብር ያሰጧትና ምእመናንን ለክህደትና ለባዕድ አምልኮ የዳረጉ ካህናት ተነሥተዋል እንዲሀ ያሉት በክህነት ስም እየነገዱ ለሥጋዊ ብዕል ሀብት የሚሮጡ ካህናት ምእመናን ታቦትን ከጣዖት ክርስቶስን ከቤልሆር ጸሎትን ከመተት ለመለየት አንዲቸገሩ ፍጽምት ቤተ ክርስቲያንን አንደ ርኩስ ነገር እንዲቆጥሩ ምክንያት ሆነዋቸዋል በላይኛው ስፍራ የሚጠብቃቸው ፍዳ ጽኑዕ ነው ሕዝብ ስቤ ገንዘብ ስብስቤ ሰው አሳብሬ ጥንቆላ አስከብሬ የልቤን ሠርቼ ኋላ ንስሓ ገብቼ ድጌ አሞታለሁ የሚል ዕቅድ ያላቸውንም «ታሠግራ ነፍስ ሕዝብየ ወታሐይዋኑ ነፍስክን የሕዝቤን ነፍስ አጥምዳችሁ ነፍሳችሁን ልታድነ። አታድኑም» ይሳቸዋል ሕዝ ር በታሪክ እንዲህ ያሉ በክህነታቸው ክፉ ግብርን የሚያስተምሩ በጠንቋዮች ደጅ የማይጠፉ ሲሞትም ጸሉተ ፍትሐት የሚያደርሱ «ጌታዬ ጌታዬ» እያሉ የሚያለቅሱ ለብዙኃን እንቅፋት የሆኑ ካህናት እንደተነሥ ሁሉ እንደ ቅዱስ ባስልዮስ ያሉ ጠንቋዮችንና መተተኞች አሳፍረው ቤተ ክርስቲያንን ያኮሩ አበው ካህናት ተነሥተዋል ለቤቱ የሚያውቅ አምላክ ይክበር ይመስገንና እየተነሠም ነውበ ይህ ካህን በደዌው ሳለ ጸልዮ የሦስት ቀናት ዕድሜ ተጨምሮለት ምክረ አጋንንትን አፍርሶ ጠንቋዩን አሳምኖ አጥምቋል ቤተ ክርስቲያን የምትሻው እንዲህ ያለውን ካህን ነው ጩጄጐ ችን ካህናት አምልኮተ እግዚአብሔርን ሲፈጽሙና አገልግሎታቸውን ሲያካሂዱ በፍርዛትና በጥንቃቄ መሆን አንዳለበት ቀደም ባሉት ንዑሳን አርአስት ተገልጧል የካህናት ሁኔታ የምእመናንን እምነትና ፈሪሐ እግዚአብሔር ይወስነዋል ካህኑ በድፍረት የሚያገለግል ሲሆን ምፅመናን «ነኋረታ መምነ ሪጆኛ ሥኖ ዳዲሀ ጳርደረያሮ » የሚል አላስፈላጊ ንጽጽር ውስጥ ይገባሉ «በእናንተ ሰበብ ስሜ በአሕዛብ ዘንድ ይሰደባል» ሮሜ የተባለውም ምአመናን ካህናትን ወጥተው ሲያሙ ይፈጸማል ትምህርተ ዛይማኖትን ሳይመረምሩ ትሀጋ ይህፇ ጴደረ ብለው ብቻ ወደ ክህደት የሚያመሩ አሉ ይህ ሞኝነት ቢሆንም ካህናት ግን መሰናክልን ላለመስጠት መጠንቀቅ አለባቸው የካህን ፈሪሐ እግዚአብሔር መጉደል ምእመናንን ወደ ሦፋቄ ሊመራ እንደሚችል አንድ የመጽሐፍ ቃልን በማስረጃነት ልንጠቅስ አንችላለን «ወሂይዕ አቃ ምዳኔ ሪሕመ ሶታ ዳሀ ታዕኔሥ ቃታ ታሌ ወዛለጸመ ኃሃዎ ይዳሪ ውዳኋታ ወሊሲይታፖመጦ ፅምርፃ በቅዳሴ ጊዜ የሚስቅ ሕዝባዊ ጨዋ ከሆነ ሳይቀበል ይውጣ ካህን ከሆነ ግን አንድ ሱባኤ ይለይ» ይላል በዚህ ትእዛዝ ላይ ሕዝባዊውን ወዲያው ይውጣ ብሉ ካህኑን ያቆየበት ምክንያት ኣለ ካህን ከመቅደስ ከውስጥ ይቆማል ከምእመናን ወገን ምን ድርጊት እንደፈጸመ የሚያየው የለም ወጥቶ ቢሄድ አባ እገሌ ከመሥዋዕቱ ምን አይተውበታል። ደግሞም ካህን ለመንፈሳዊ ሥራ እንጂ እንዲህ ያለው ግብር ከእርሱ የሚጠበት አይደለም አምላክ ለካህን መንፈሳዊ ሥልጣንን እንጂ ሥጋዊ ጉልበትን አለመስጠቱ የካሀን እጅ ለመማታት እንዳይውል ሲል ነው በወንጌል ሊቀ ሐዋርያት ቅዱስ ጴጥሮስ ጌታችንን ለመያዝ ጭፍሮች በመጡ ጊዜ ክ ሰይፍ መዝዞ የሊቀ ካህናቱን ባሪያ ማልኮስን ጆሮ ሲቆርጥ ጌታችን የገሠጸው መሆኑ ተጽፎአል በትርጓሜው ላይ ደግሞ አንድ ቁም ነገር እናገኛለን ቅዱስ ጴጥሮስ ሰይፉን የሰነዘረው የማልኮስን አንገት አገኝ ብሎ ነበር ነገር ግን የካህን እጅ አያቀናምና ለአንገቱ የሰደደው ለጆሮው ሆነ ይሳላል ከዚህ ማብራሪያ ካህን የጥል ሰው አለመሆኑን ለመረዳት እንችላለን ካህን ትዕግስትን ገንዘብ ማድረግ አለበት ሲባል ዱላ ከመማዘዝ ብቻ ሳይሆን ክፉ ንግግርን ከመመለስ ቂም ከመያዝም ጭምር ነው እርሱ የእግዚአብሔር እንደራሴ ነውና ከየትም አቅጣጫ የሚመጣን በደል በይቅር ባይነት እንደ አምላኩ ተሸካሞ ታግሶ መኖር ይጠበቅበታል ካህን ቂም በቀል ቢይዝ ከሕዝባዊው ይልቅ ይጎዳልና በትዕግሥትና በአኮቴት ስድብና ጥቃትን እየተቀበለ በእግዚአብሔር ፊት ሊቆም ያስፈልገዋል ሊቀ ካህናት ኢየሉስ ክርስቶስ እንኳን ዓጹሐ ባሕርይ ሆኖ ሳለ ስለ ሕዝቡ መዳን ስድብን ታግሷል የክርስቶስ መልእክተኛ የሆነው ካህንም «ሪረዶሙ ዳ ይፇፖዓያሩዕያ መድ ሪፅዖ የሰደቡህ ስድብ በላዬ ወድቃብኛለች» እያለ ስለተሰጠው ሥልጣን መነቀፍንና መከራን መታገስ አለበትመዝ እዚህ ላይ ቅዱስ ሙሴ ጸሊምን አንደ አብነት መጥቀስ ይኖርብናል በአንድ ወቅት አባ ሙሴን አበምኔቱ ቀድስ ብሎ ረድኡን ሳክበት አባ ሙሌም እሺ ብሉ ሊቀድስ ልብሰ ተክህናውን ለብሶ መጽሐፉን ደግሞ ሲጨርስ ምጋ ደረፅኃ ብሎ አበምኔቱ ረድኡን ጠየቀው ረድኡም «ይቹው ሐጋፃ ዕው ደፇም ጨረኋሪ አለ አበምኔቱም ረድኡን ሂድና «ጎቃፉ ቀ ደፇም ለታ ማፆ ዕሥ መሙ ርሣፖ ዝህ ፅፀፖሪሬሪ መቃታሀ ዕወጣው» አለው ረድኡም የተባለውን በአባ ሙሴ ላይ አደረገና ወደ አበምኔቱ ተመለሰ አበምኔቱም ም። ከዚህም በተጨማሪ አባ ሙሴ አንዴ «ቀድስ» አንዴ አትቀድስም» እያሉ ሲያጉላሉትና ሲመቱት ለክብሩ ሳይሳሳ በተዋርዶ ሁለት ጊዜም እሺ ማለቱ ለሌላ ቁም ነገርን ያስጨብጠናል ይህም መንፈሳዊ አገልግሎት የራስን ክብር ጥለው ተለማምጠውም እየቱሰደቡምቢሆን ሊፈጽሙት የሚገባ እንደሆነ ነው ስለዚህ ካህናት በአገልግሎታቸው የሚያስከፋና የሚያስቆጣ ነገር አለቪያም በሰዎች መጠላትና መነቀፍ ቢገጥማቸው በተቻላቸው አቅም ማሰናከያን ላለመስጠት እየጣሩ ዝጎ ሊሠሩ የሚመጣባቸውን ክፉ ነገር በመቀበል ስለ ስሙ የተጠሉና የተናቁ ይሆኑ ዘንድ የተገባቸው ሆነው ስለ ተቆጠሩ አምላክን አያመሰገኑ መኖር ይጠቅማቸዋልሐዋዷ« ፀ ትሩሩትንኘ መስማመድ ብዙ የተሰጠው ብዙ ይጠበቅበታልና ካህን በመንፈሳዊ ማዕረግ ክሁሉ ከና እንዳለ ያንኑ ያህል በመንፈላዊ ትሩፋት በጾም በጸሎት በስግደት በምጽዋት በመንፈሳዊ ግብር ሁሉ የቀደመ መሆን ይጠበቅበታል በሐዋ ድቿ ወይዳፊሄ ኃቃታ ረኃሪምሙ ወቻሖታ መሪሪሮ ለመንጋውና ለራሳችሁ ተጠንቀቁ በማለት ካህን ለራሱ ካልተጠነቀቀ ለመንጋው እንደማይተርፍ አስምሮበታል በይ ቅዱስ ጳውሎስ በሌላም ስፍራ ነፋስን እንደሚጎስም ሁሉ እንዲሁ አልኃደልም ነገር ግን ለሌሎች ከሰበክሁ በኋሳ ራሴ የተጣልኩ እንዳልሆን ሥጋዬን እየጎሰምኩ አስገዛዋለሁ ዕኛ ቆሮ በማለት ሌሎችን የሚያስተምር ካህን ራሱን ትሩፋትን ምግባርን ባያስተምር የተጣለ አንደሚሆን አስረድቷል ሐዋርያው እንዲህ ዓይነቱን ካህን የሌሳ መምህር ራስህን አታስተምርምን። ራሱ የሚድንበትን ካላወቀ ነፍሴም በእኔ ላይ እንዲሁ ሆነች ሌሎችን አጣፈጥኩ ለራሴ ግን አልጫ ሆንኩ ሕሙማንን ፈወስኩ ለራሴ ግን ድውይ ሆንኩ ለዓለም አበራሁ ለራሴ ግን ጨለምኩ» ብሏል አርግጥ ነው ይህ ቃል ከዚህ ቅዱስ አባት መንፈሳዊ ሕይወት ጋር የሚፄድ አይደለም ለትሕትና የትነገረ ነው እንጂ ነገር ግን አባታችን በዚህ ንግግሩ የሚያንኳኳው የሌሎችን ሕይወት መሆኑ ጥርጥር የለውም ካህን በቸልተኝነት እንደ ካህን ቀርቶ የምእመናንን ያህል እንኳን መትጋት አስከማይችል ድረስ የሚደክምበት አጋጣሚ ሊናር ይችላል ይህም ጸሎትን በመተው ያለ ልክ በመብላትና በመጠጣት በመተኛ ት ወዘተ ነው ካህን እንዲህ ሲደክም በመዓርግ እና በእውቀት ከእርሱ የሚያንሱ ምእመናን ሳይቀር ይታዘቡታል ይንቁታልም ከምእመናንንም አልፎ አንዳንዴ ኢአማንያን አሕዛብ ሳይቀር ኋኃርነዕዎሥ ዕ ዲይደታ ለጋዴ እስኪሉት ድረስ ሊደክም ይችላል የእግዚአብሔር መልእክተኛ ዮናስ ነቢይ እንኳ መንፈሳዊ ጥንካሬው በዛለበት ወቅት «ተንሥኣ ወጸውአ ስመ አምሳክከ ተነሣና የአምላክህን ስም ጥራ ብለው የቀሰቀሱት አሕዛብ ነበሩ ስለዚህ የእግዚአብሔር መልእክተኛ የተሰጠውን ክብር አስቦ ሌሎች ሳይነግሩት ቀድሞ ራሱን ለትሩፋት ማነሣሣት አለበት ብዙኃንን የሚያስተምርና የሚያበረታ ካህን ተፈትኖ ሲወዬቅና ሰዲያብሎስ እጁን ሲሰጥ እንደምን ይከብድ መጽሐፍም አንዲህ ሲል ይወቅሰዋል «እነሆ አንተ ብዙዎችን ታስተምር ነበር የደከሙትንም እጆች ታበረታ ነበር ቃልህም የሚሰናከለውን ያስነሣ ነበር አንተም የሚብረከረከውን ጐልበት ታጸና ነበር አሁን ግን በአንተ ላይ መጥቶአል አንተም ደክምህ ደርሶብፃል አንተም ተቸገርህኔ ኢዮ ፀዘ በየትኛውም የመዓርገ ክህነት ደረጃ ያለ ካህን ከሥጋ ወደሙ መራቅ የለበትም ጌታችን በቃሉ ኋዕመ ፅኋኃሀኔያጎ ለሰጋ ታታ ረ ወፈምፇያኔ ያለ እኔ ምዓም ልታደርጉ አትችሉም» ዮሐ አንዳለ ያለ ሥጋ ወደሙ የሰይጣንን ፈተና መቋቋምም ሆነ መንፈሳዊ ሥራን መሥራት አይቻልም በማይረባ ምክንያት ከሥጋ ወደሙ ።

  • N.B. This Summary is Very Experimental!! based on the following scripts from:
    • https://github.com/millzon/textSummarizer-am
    • https://github.com/icoxfog417/awesome-text-summarization#motivation
Download Searchable PDF Download PDF

تعليقات:


memezon

خيارات التنزيل | تحويل إلى قوات الدفاع الشعبي | كتاب اليوم

© dirzon | شروط الخدمة | خصوصية | حول | خدمات | اتصال