Detecting...
Please whitelist dirzon to continue.
የሕይወት መስታወት በዓመትሰድስት ጊዜ እየታተመ የሚወጣ የመጽሐፍ ቅዱስ ቀዳሚ ሁፎቾ እላበህ ትከከለኛ መሆኑ የሚታወቀው ፅሁፎቹ የተጸፋበት ዕድሜ ወይም ዘመናቸው ነው። ከመጀመሪያው ጥንታዊ ያልታተሙ ጽሁፎች ህ አብዛኛውን የአዲሰ ኪዳን መጽሐፍትን የያዘው ከክርስቶበ ልደት በኋሳ ኤዲ ነው። ጉሊ መ የመጽሐፍ ቅዱበን እውነተኛነትን የሞገቱ ሰዎች ነቀፋቸውን ማሰማት የጀመሩት የዘመኑ አርኪዎሎጂስቶች ታሪካዊ ጥናት ከማድረጋቸው በፊት ነው። መጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ የተጠቀሰው ስነፍ ከአንተ በጣም የሚለይበት አንድ ነገር ማድረግ ሲችል ምንም ያላደረገ በመሆኑ በኃጢአት ምክንያት ሊደርሰ እንደሚችል የታወቀ ነው። ኃጢአት ምክንያት ነው። በራሳችንም ሆነ በሌላው ስው ሕይወት አንዳንድ መከራ ሲደርስ የእግዚአብሔር ፍርድ ነው ብሎ መደም ደሙ ትልቅ ስህተት ነው። ይቅርታን ሲስጠን ሲቤዣዢን ከኃጢአታችን ሲያነጸን ለመንግሥተ ሰማይ ተገቢዎች ሊያደርገን እግዚአብሔር ማድረግ ያለበትን ነገር ሁሉ ምክንያት የሆነው ጠላታችን ዲያብሎስ በዓለም ላይ ከፍተኛ አንቅስቃሴ እያደረገ መሆኑን ነው። መልኩን ዘዴውን አየለዋወጠ በስዎች ሕይወት ውስጥ ታላቅ መከራን ያደረሰ ሰይጣን ነው። እግዚአብሔር መከራችንና ሰቃያችን ማወቁ ብቻ ሳይሆን ይስማዋልም።
እግዚአብሔር በልዩ ልዩ መንገድ ራሱን ይገልጻል ፈቅዶ ራሱን ለሰው ካልገለጸ በስተቀር ውስን የሆነው ስው ወሰን የሌለውን እግዚአብሔርን እንደ ዕቃ ፈልጎ ሲያገኘው ስለማይችል እግዚአብሔር ራሱን ለለው የግድ መግለጽ አለበት። ለሚ ለው ጥያቄ መጽሐፍ ቅዱስ መልስ ለመሰጠት ሁልጊዜ ወደ እግዚአብሔር ያመለክታል። ሇለግቻፇፅልቋዖጋ እግዚአብሔር አለ የሚለው መልስ ትክክል ቢሆንም እንኳን በእዕምሯ ችን ውስጥ የያዝነው ወይም የሳልነው ምን ዓይነት እግዚእብሔር ይሆን። ክርስትያን ያልሆኑ ስዎች አግዚእብሔር ወሰን የሌለው ሰበአዊነት ያለው አምላክ መጽሐፍ ቅዱስ እንደሚገልጸው ግብረገባዊነት ያለው እግዚአብሔር መሆኑን ካላወቁ እግዚአብሔር እለ ወይ። አንዳንድ ሰዎች ሰለ አግዚአብሔር መኖር ሳይንሳዊ መረጃ ይፈልጋሌ። ክርስቲያን ሰለ አግዚአብሔር ማረጋገጥ የሚችለው ነገር ቢኖር እግዚአብሔር ዘላለማዊ እንደሆነ ዓለምን እንደፈጠረና እርሉ ራሱ ፈጣሪ የሌለው መሆኑን ነው። ለዚህ ጥያቄ መልስ አለ ብለን የምና ምን ከሆነ አግዚአብሔር አለ ወይ ለሚለው ጥያቄ ትክክለኛ መልስ መስጠት ያስችላል። መጽሐፍ ቅዱስ እንደሚገልጸው እግዚአብሔር ካለ አንዳንድ ነገር ከእኛ ይፈ ልጋል። መጽሐፍ ቅዱስ በመጀመሪያ እግዚአብሔር ሰማይንና ምድርን ፈጠረ የሚለውን ቃል አምነን እንቀበላለን። ወጩ መጽሐፍ ቅዱስ አስተማማኝ የሆነ የእግዚአብሔር ቃል ነው መጽሐፍ ቅዱስ በቀጥታ ከስማይ የወረደ መጽሐፍ ሳይሆን የተስያዩ ስዎች በመንፈበ ቅዱስ ተመርተው የጻፉት ነው። በእርግጥ መጽሐፍ ቅዱስ አስተማማኝ የሆነ የእግዚአብሔር ቃል ነው። ልቡንና አዕምሮውን ክፍት ኣድርጎ የሚመረምር ከሆነ ግን መጽሐፍ ቅዱስ እውነተኛ የሆነ የእግዚአብሔር ቃል መሆኑን የሚያረጋግጥስት በቂ የሆነ መረጃ ማግኘት ይችላል። ጓወታከእግዚአ ብሔር ዘንድ ብቻ የሚመጣ እንደሆነ እንዲሁም እውነትን በሙላት ማወቅ የምንችለውም የእውነት አምላክ የሆነውን እግዚእብሔርን በትክክል ስናውቀው እንደሆነ መጽሐፍ ቅዱስ ይናገራል። መጽሐፍ ቅዱበ እግዚአብሔር ራሱንና እንዲሁም ለእኛ ያለውን ዓላማ የገለጸበት መጽ ሐፍ ሰለሆነ እውነተኛ የሆነ የእግዚአብሔር ቃል ነው ብለን አምነን ልንቀበ ለውና ልናለተምረው ተገቢ ነው። ኃ መጽሐፍ ቅዱስ እግዚአብሔር ራሱን ለሰው የገለጠበት መጽሐፍ ነው መጽሐፍ ቅዱሰሰለ ራሱ ሲገልጽ የእግዚአብሔር ቃል እንደሆነ ይናገራል። እግዚአብሔር ራሱን ለሰው የገለጸበት አንደኛው መንገድ መጽሐፍ ቅዱሰ ነው። ሰለ መጽሕፍ ቅዱሰ እውነተኛ መረዳት የሌላቸው አንዳንድ ሰዎች መጽሐፍ ቅዱሰ ሰሀተት አለበት እርሰ በርሱ ይቃረናል ይበሉ እንጂ ከሰሀተት ፍጹ ነጻ የሆነ የእግዚእብሔር ቃል ነው። ወ መጽሐፍ ቅዱስ አርስ በርሱ ይቃረን ይሆን። ለዚህ ጥያቄ ሰዎች ሁለት ዓይነት የተለያየ መልስ እንደሚሰጡ ግልጽ ነው። በዚህ ዓይነት የወንጌልን እውነት እንደሚገባው ያልተረዱት ለማስረዳት በር ከፋች ይሆናል መጽኃፍ ቅያ ጳቋውፉቅ ታውያ ያዳዱግሂዳ ጋር ቃል ዕው ቃራ ዳኛ አይ ወታውጎምያያዎምሳያለሚለው ጥያቄ የምንሰጠው መልሰ ሰለ መጽሐፍ ቅዱስ ያለንን አቋም ይወሰናል። እግዚአብሔር ካለ አሰተማ ማኝ በሆነ መንገድ ራሱን የሚገልጽበት አንድ ዓይነት መንገድ መጠቀም አለበት። እግዚአብሔር ለስዎች ልጆች ራሱን የገለጸበት መንገድ እንደኛው መጽሐፍ ቅዱስ ነው። ሰለ እግዚአብሔር አሰተማማኝ ዕውቀት ሲኖረን መጽሐፍ ቅዱስ አስተማማኝ ሆኖ እናገኘዋለን። አንዳንድ ስዎች መጽሐፍ ቅዱስ እርስ በርሱ የሚቃረን ነው የሚል እለሰተያየት ይስጡ እንጂ ስለ መጽሐፍ ቅዱስ ትክክል የሆነ መረዳት ያላቸው አይደሉም። መጽሐፍ ቅዱስ አስተማማኝ መሆኑ በምን ይለካል። መጽሐፍ ቅዱስ በዕትመት ካልቀረበው ቀዳሚ ጽሁፍ ላይ የሰፈረው ትክክለኛው የእግዚአብሔር ቃል ነው ሰንል ሁለት ዓይነት ጥያቄ ፍመ ። የሚለው ሲሆን ሁለተኛው መጽሐፍ ቅዱስ እውነተኛ የእግዚእብሔር ቃል ሰመሆኑ ምን መረጃ አለን። ስህተት አንዳለበት የተረጋገጠበት ጊዜና ዘመን ቢኖር ኖሮ መጽሐፍ ቅዱስ የአግዚአብሔር ቃል ነው ብለን መቀበል ያስቸግረን ነበር። አነዚህ ሁሉ መጽሐፍ ቅዱስ አውነተኛና አስተማማኝ የሆነ የአግዚአብሔር ቃል መሆኑን ያሳየናል። መጽሐፍ ቅዱስ አፈ ታሪክ የሞላበት መጽሐፍ ይሆን። ነቃፈዎች መጽሐፍ ቅዱስ አፈ ታሪክ የሞላበት መጽሐፍ ነው ይላሉ። መጽሐፍ ቅዱስ የባይንስ መጽሐፍ አይደለም። ክርስቲያኖች መጽሐፍ ቅዱሰ ከሳይ በገለጽነው ዓይነት ነው የሚሉት ለምን ይሆን። ክዚህ በሽታ ፍጹም ነጻ የሆነ ስው እንደሌለ መጽሐፍ ቅዱስ ይናገራል ሮሜ ። አማኝ እግዚአብሔር ስለ መኖሩ የሚያቀርበው መረጃ አንድ ብቻ ከሆነ ያም የሃይማኖት መኖር የአግዚአብሔርን መኖር ያረጋግጣል የሚል ብቻ ከሆነ የፍሮይድ መላምት ከሠዐ የአሸናፈነት ኃይል እንደሚኖረው ግልጽ ነው። ሰው በምድር ላይ የተወሰነለ ትን ዘመን ጨርሶ ሲሞት ወደ ዓለም የመጣበትን ዓላማ ጨረሰ ወይም የዚያ ሰው ሕይወት ኣበቃ ማለት እንዳልሆነና ከሞት በኋላ በአዲሰ ዓይነት ሕይወት ውስጥ እንደ ገና ለዘሳለም መኖር የሚጀምር መሆኑን ብዙዎቻችን እናምናለን። እግዚአብሔር ስውን በአም ሳሉ እንደፈጠረ መጽሐፍ ቅዱስ ይናገራል ይሀም ማለት እግዚእብሔር መን ፈስ ስሰሆነ ስው በባሕሪው እግዚአብሔርን ይመስላል እንጂ በአካል ይመስስ ዋል ማስት አይደለም ኢየሱስ በመስቀል ሳይ ሞቶ በሦስተኛው ቀን ከሞት እንደተነሳ መጽሐፍ ቅዱስ ይናገራል ጳውሎስ ለቆሮንቶስ ሰዎች በጻፈው መልዕክቱ የኢየሱስ መሞትና ከሞት መነሳት ቢጽፍም ፀሳቡ ከእርሱ የመጣ አልነበረም። ክርስቶስ ከሞት የተነሳ ባይሆን ኖሮ የክርስትና እምነት ዋጋ የሌለው ይሆን ነበር። መንግሥተ ሰማይ በስው እዕምሮ የተፈጠረ ሳይሆን እው ነተኛ የሆነ ሥፍራ እንደሆነ መጽሐፍ ቅዱስ በብዙ ሥፍራ ይናገራል። ወ በዓለም ላይ ስለሚታየው ክፉ ነገር ሰዎች ያላቸው የተለያየ አመለካከት ክርሰቲያኖችም ሆኑ ሌሎች የሃይማኖት ሰዎች ሰበአዊ በሆነው እግዚአብ ሔር ቢያምኑም በዓለም ላይ የሚደርሰው ክፉ ነገር እነርሱን ሊነካ እንደሚችል ያውቃሌ ብዙ ጊዜ ኃያልና ፍቅር የሆነው እግዚእብሔር ማንኛውንም ነገር ች ዕው ዕፉ ያደር ዳ ሂለ ህሌረ ለምሥፇ መ ቄሰ» ማድረግ የሚያስችል ኃይል እያለው በተለይ በእነርሱ ላይ ክፉ ነገር ሲደርስ እያየ ዝም ማለቱ በቀላሉ መልሰ የማያገኙለት ጥያቄ በውስጣቸው እንደሚፈጥ ርባቸው የታወተ ነው። እግዚአብሔር ክፉ አድርጎ ምንም ነገር ስሳልፈጠረ ሰው በኃጢእት ለመውደቁ እግዚአብሔርን ምክንያት ሊያደርገው እይገባም። ይህንን እውነት ማወቅ ያለ ብን በእግዚአብሔር በጎነት ባለው ኃይልና ሥልጣን ምንም ዓይነት ጥርጣሬ አንዳይኖረን የዓለም ሰዎች ስለ እግዚአብሔር በሚሰጡት እውነትነት በሌሰው አስተያየት እንዳንሳብ ነው። ማሰወገድ አለበት የምንል ከሆነ ያ ሰው መጠጥ በማይቀምስበት ጊዜ መልካም ሰው ቢሆንስ። እግዚአብሔር መልካም አምላክ አንደሆነ የአጆቹ ሥራዎች ሁሉ ጥሩ አንደሆኑ ማንኛውም ነገር ለበጎ እንደሚሆን መጽሐፍ ቅዱሰ ውሰጥ ብዙ ጊዜ ተጠቅሷል ሮሜ ። እግዚአብሔር መልካም አምላክ ቸር ርሁሩህና ደግ አንደሆነ መጽሐፍ ቅዱስ ይናገራል። መልካሙ እግዚአብሔር በሰው ሕይወት ውስጥ መከራና ስቃይ አንዲደርሰ ለምን አንደሚፈቅድ ሁሉንም የሚያረካ መልሰ መሰጠት ከባድ ነው አንዳንድ ጊዜ በሰው ሕይወት ውስጥ የሚደርሰው መከራና ለቃይ ጠቃሚ የሚሆንበት ጊዜ አንዳለ የታወቅ ነው።