Detecting...
Please whitelist dirzon to continue.
በአካባቢው እየሰሩ የሚገኙ የክልሉ መደበኛ ፖሊስ አባላት የተሰጣቸውን ግዳጅ ተቀብለው በአግባቡ እየተዋጡ የሚገኙ እንዳሉ ሆኖ የፀረሰላም ሃይሉ ሰለባ የሆኑ ቁጥራቸው ቀላል የማይባል አባላት መኖራቸው ው ቄሌም ወለጋ ግዳሚ ጋዎቄቤ ሙጊ ደምብ ው» ምዕሸዋ ግንደበራት አቡና ግንደበረት ዳሎ ቄሌም እና አንፍሎ ሜዳ ቀኝ ሜታ ወልቅጤ አኖ ጮቢ ው መስራቅ ወለጋ ኑኑ ቁምባ ስቡ ሲሬ ዋማ ጅባት ሃምቦ ሙገር አጋሎ ጅማ አርጆ እና ስኳር ፋብርካ ግዳ አያና ው ደቡብ ምዕሸዋ ኪራሙ ጉዳያ ብላ ው ሰሜን ሸዋ ያያ ጉላሌ ኤጄሬ ዋራ ምዕራብ ወለጋ ግንብ ናጆ መንዲ ዳቡስ ጃርሶ ኩዩ ቤጊ ቆንዳላ አይራ ጉሊሶ ው ነገሌ ቦራና ው ሆሮ ጉዱሩ ሻምቡ ጃርደጋ ጃርቴ ጉዱሩ ምዕጉጅ ፌደራል ፖሊስ በሁሉም ወረዳዎች አሉ ው ምስራቅ ጉጅ ው በሁሉም ቦታዎች የመከላከያ የፌዴራል ፓሊስና የልዩ ሃይል ስምሪቶችን በጋራ ተሞከሮ በሚለዋወጡበት መልኩ አቀናጅተው እንዲሰማሩ ማድረግ መመፎ የቀጠለ ጠላት በብዛት የሚተላለፍባቸው መነሻ የሆኑ ቦታዎችን በፀጥታ አካላት እንዲያዙ ማድረግ የስምሪት ተግባሮቻችን ጠላት ከህዝብ የሚነጠልበትወደሚጋለጥበት ቦታ ማውጣት ጠላትን መደምሰስ የሚያስችል አሰላለፍ እና ትስስር መፍጠር በፀረሽምቅ የምናሰልፈው እና የሚሰማራው ሃይላችን ፋታ በማይሰጥ ከሁሉም ባለድርሻ አካላት በቅንጅት መፈፀም በስምሪት ያለ ሃይላችን በየጊዜው ኦሬንቴሽን መስጠት የስነልቦናና አስተሳሰብ የሚያጠናከር ሁኔታ እየተፈጠረ እልህ እና ወኔ የሚያጠናከር ተግባር መፈፀም በተጨማሪም የተቋም ጥበቃ ማጠናከር በየዕለቱ የተገኙ ውጤቶችን ጥሩ ተሞከሮ ወይም ችግሮች ለሁሉም ማስተላለፍ ለችግሮች መፍትሄ መስጠት አለበት የሪፖርት ስርዓት ሰንሰለቱን ጠብቆ አሃዱዎች የማንም ትዕዛዝ ሳይጠብቁ ራሳቸውን ችለው እንዲሰሩ ማድረግ ለቁጥጥር እንዲያመች መ የሆኑ ነገሮች ለመለየት ለሚመለከተው አካል በየጊዜው የሚታይ ሁኔታ ፈጥኖ ሪፖርት ማድረግ ጣመመመሙ።
ኬንያ ቦረና አካባቢዎች ሸኔ እና ፀረሰላም ሃይሎችን ከአካባቢው ህዝብ እና ከሌሎች የፀጥታ ሃይሎች ጋር በመቀናጀት ከህዝብ በመነጠል እና በአጭር ጊዜ ውስጥ በመደምሰስ ወደ ነበረበት አስተማማኝ ሰላም እንዲመለስ ማድረግ የሸኔ እና የፀረሰላም ሃይሎች ሁኔታ የተለያዩ ቅስቀሳዎችን በማድረግ የሰው ሃይሉን እያጠናከረ መሆኑ የትጥቅ አቅሙን ለማጠናከር ከፖሊስ ጣቢያ ከሚሊሻ ከቀበሌ ፅቤቶችና በኮንትሮባንድ እያሟላ መሆኑ የፋይናንስ አቅሙን ለማጠናከር ከግለሰቦችና ከመስተዳድር አመራር አስገድዶ እየዘረፈ መሆኑ ደፈጣ በማድረግ በፀጥታ ሃይሎች ላይ አደጋ እያደረሰ መሆኑ ጠንካራ መስተዳድር ሚሊሻ ፖሊሶችና ካድሬዎች ማስፈራራትና ግድያ መፈፀም ወጣቶች በማደራጀት ኔትዎርክ መዘርጋት የራሱን የሴል አባላት ማስፋፋት የሚፈጠሩ ግጭቶች የመንግስት እጅ ያለበት ለማስመሰል እየሰራ መሆኑ ሁሉም ቡድኖች በጋራ የሚያሰራቸው ስትራቴጅከ ፍላጎት ባይኖራቸውም ለቡድናዊ ፍላጎታቸው በጋራ እየሰሩ መሆኑ የተለያዩ የህብረተሰብ ከፍሎችን አፍኖ የመውሰድ የማገት ስራ መስራት እና አንደ ገንዘብ መሰባሰቢያ መጠቀም ምዕራብ ቀጠና የሰው ኃይል ብዛት መትረየስ ስናይፐር ኬንያ ቦረና ምስጉጂ ዞን የቡድኖች ብዛ ኗን ው የመትረየስ ብዛት ው የሰው ሃ ው ስናይፐር ብዛት ው ድሽቃ ። ቲ ማቶ ጫቶ ነሼ ሳዋ ጋንጎ ሩ ቡፋ ጨፌ መልካ ኮርማ ጅባት ፋጂ ኤጀርሳ ሳንቃ ዋሻና ለጋአሌ ሃሮጨለንቆ ው የፀረ ሰላም ሃይሎች በዋናነት ትጥቅ የሚያገኙት ከጁንታው የህወሓት ቡድን ሃ ከጎረቤት አገሮች ለምሳሌ ከሱዳን ሃ የተለያዩ የጦር መሳሪያዎች በተለይ የነፍስወከፍ መሳሪያዎች በድንበር እና በተለያዩ ኬላዎች ላይ የሚያዙ መሳሪያ ጥይቶች የዚህ ማሳያ ናቸው ሃ ነዋሪነታቸው በውጭ ሃገራት የሚኖሩ የሸኔ አመራሮች ካቢኔዎች መሪነት በእነግብፅ ሱዳን የሚረዱ ሲሆን በዋናነት በህወሀት ሃይል የመሳሪያና የስልጠና ድጋፍ ይደርግለታል ሃ በተወሰነ መልኩ የፖሊስ ሚሊሻ አና በልዩ ልዩ አደረጃጀቶች የታጠቁ ሃይሎችን በመንጠቅ ግምጃ ቤቶችን በመዝርፍ ው የመረጃ አቅሙን ለማሳደግ ወጣቶች መልምሎ ሟ በማደራጀትና ሴል በመዘርጋት ስለወገን እ ወቅታዊ መረጃ እያገኘ መሆኑ ታጣቂ ቡድኑ የምህረት ሃሳቡን ተቀብሎ ወደ ሃገር ቤት ሲገባ ሐዳዴግራፖምፖ ቂይ ሆመም ለያሪ ያድጋጋር በድብቅ አብሮ ለመንቀሳቀስ ስምምነት ፈፅሟል የሁለቱ አሸባሪ ቡድኖች በጋራ እየሰሩ መሆናቸውና ከሌሎች መሰል ቡድኖች ጋርም በቅንጅት እየሰሩ ይገኛሉ የሁለቱም ቡድን ከፍተኛ አመራሮች በቀጥታም ሆነ በተዘዋወሪ በሃገሪቷ ላይ የሸብር ሥራ በጋራ በማቀድ የወንጀል ሥራዎች እየፈፀሙ ይገኛሉ የጋራ ጠላት በጋራ አቅም የሚል መፎክር በመያዝ በተመሳሳይ ስልት እየተናበቡ ይንቀሳቀሳሉ የህወሐት አሸባሪ ቡድን አባላቱን ሸኔ ወደ ሚንቀሳቀስበት ቦታ በመላከ ስልጠና ይሰጣል የሸኔ አባላት ትግራይ ድረስ በመሄድ ፖለቲካዊና ወታደራዊ ስልጠና ወስደዋል ሃገር የማፍረስ ተልዕኮ በመውሰድ በጋራ በከሚሴ በባቲ በጭፍራና በቆቦ አብረው ተንቀሳቅሰዋል በፐሮፖጋንዳው መስክ በጋራ በመናበብ ቅስቀሳ የማድረግ ሰሜን ሸዋ ዞን ከፍቼ እስከ ፍልቅልቅ ምዕራብ ሸዋ ዞን ከጉደር አስከ ሸነን ከጉደር አስከ ወሊሶ ከበቃቢች እስከ ባኮ ከባቢች እስከ ሸነን ከሙገር እስከ አቡነ ግንደበረት ከጎጀ እስከ ካችስ ምስራቅ ወለጋ ዞን ከአኖ እስከ ነቀምት ከነቀምት ወደ ሁሉም አቅጣጫ ምዕራብ ወለጋ ዞን ከጊምቢ እስከ ደምቢ ደሎ ከጊምቢ እስከ ባምባሲ ቄለም ወለጋ ዞን ደምቢ ደሎ እስከ የቲ ደምቢ ደሎ እስከ ጊዳሜ ምዕራብ ጉጂ ዞን ከገደብ እስከ ያቤሎ ምስራቅ ጉጂ ዞን ከአዶላ እስከ ነገሌ ታጣቂ ቡድኑ የምህረት ሃሳቡን ተቀብሎ ወደ ሃገር ቤት ሲገባ ሐደግራፖም ይ ሠመዖ ለሪ ያረድጋፇጋር በድብቅ አብሮ ለመንቀሳቀስ ስምምነት ፈፅሟል የሁለቱ አሸባሪ ቡድኖች በጋራ እየሰሩ መሆናቸውና ከሌሎች መሰል ቡድኖች ጋርም በቅንጅት እየሰሩ ይገኛሉ የሁለቱም ቡድን ከፍተኛ አመራሮች በቀጥታም ሆነ በተዘዋወሪ በሃገሪቷ ላይ የሸብር ሥራ በጋራ በማቀድ የወንጀል ሥራዎች እየፈፀሙ ይገኛሉ የጋራ ጠላት በጋራ አቅም የሚል መፎከር በመያዝ በተመሳሳይ ስልት እየተናበቡ ይንቀሳቀሳሉ የህወሐት አሸባሪ ቡድን አባላቱን ሸኔ ወደ ሚንቀሳቀስበት ቦታ በመላከ ስልጠና ይሰጣል የሸኔ አባላት ትግራይ ድረስ በመሄድ ፖለቲካዊና ወታደራዊ ስልጠና ወስደዋል ሃገር የማፍረስ ተልዕኮ በመውሰድ በጋራ በከሚሴ በባቲ በጭፍራና በቆቦ አብረው ተንቀሳቅሰዋል በፐሮፖጋንዳው መስከ በጋራ በመናበብ ቅስቀሳ የማድረግ ኢኮኖሚያዊና ማህበራዊ ቀውስ እንዲፈጠር የፀጥታ መታውከ አንዲኖር በየአካባቢው ተፅዕኖ የሚፈጥሩ ኢላማዎች ላይ ትኩረት ማድረግ ከቦታ ቦታ ፈጣን አንቅስቃሴ ያደርጋል ብዛት ሃይል እንዳለው በማስመሰል ቦታዎችን በመቀያየር የመኪና መንገድ ላይ ደፈጣ ያደርጋል በወገን ሃይል ጫናው ሲበረታበት ትጥቁን ፈቶ በመቅበር ከህዝብ ጋር ተመሳስሎ ይቀመጣል የወገን የፀጥታ ሃይሉ አግኝቶት አርምጃ ሲወስድበት በፍጥነት በመበተን ቶሎ ተደራጅቶ ደፈጣ ያደርጋል በከተሞች መግቢያና መውጫዎች ላይ ቋሚና ተንቀሳቃሽ ተመልካች በማውጣት የሚያገኙትን ኢንፎርሜሽን በመጠቀም በወገን ላይ የደፈጣ ጥቃት ይፈፅማል ባልታሰበ ቦታ የህዝብና የጭነት ተሸከርካሪዎችን በማስቆም ይዘርፋል ይገድላል ለህዝብ አጉል ተስፋ መስጠት ደጋፊን ማስፈራራት የጭካኔ ጥጉን በመዝረፍ በማቃጠል በመግደል በማሳየት ህዝብ በፍራቻ እንዲደግፈው ማድረግ ሬንጀርና ሲቪል ልብስ ቀላቅሎ በመልበስ የወገን ሃይል በሚደርስበት ወቅት ሬንጀሩን አውልቆ ከህብረተሰቡ ይመሳሰላል በተለያዩ አካባቢ ያሉ ግጭቶች መንግስት ሆን ብሎ የአማራን ዘር ለማጥፋትና የኦሮሞ ህዝብ ለመጉዳት እንደሆነ አድርጎ ፕሮፖጋንዳ መንዛት የተለያዩ የፌዴራል እና የከልል የፀጥታ ሃይሎችን ልብስ በመልበስ ወገንን እያታለለ ጥቃት አድርሶ ለማምለጥ እየሰራ ነዉ ው የወገን ሃይል ባደረገው ኦፕሬሸን አብዛኛው ሃይሉ በመደምሰሱ ምከንያት የሰው ሃይሉ እየተመናመነ የመጣ ቢሆንም ቀሪ ሃይሉ ራሱን በማደረጃት ከውጭና ከውስጥ በሜደረግለት ድጋፍ አቅሙን በማጠናከር አሁንም የፀጥታ ስጋት ሆኖ በተለያዩ የኦሮሚያ ከልል ዋና ዋና መንገዶችን የመዝጋትና የመዝርፍ አቅሙ እያጠናከረ በመሆኑ ለአንዴና ለመጨረሻ ጊዜ ቡድኑን በመደምሰስ የአካባቢውን ሰላም እና ደህንነት ለማስከበር የወገን ሃይል የተቀናጀ እና ውጤታማ ስምሪት ማድረግን ይጠይቃል ። ከፍሎች በተመደቡበት ቀጠና ሁኔታዎች መሰረት ያደረገ ሁሉም የፀጥታ ሃይላችን ፀረ ሰላም ሃይሎች ለመደምሰስ የሚከተሉት ግቦች አስቀምጧል ከፍተኛ የህዝብን ተሳትፎ በማረጋገጥ ወይም የህዝብ ማዕበል በማስነሳት በአካባቢው የሚገኙ ሸኔና ፀረሰላም ሃይሎችን ከህዝብ መለየትመነጠል ሸኔና ፀረሰላም ሃይሎች ፈልጎና አሳዶ በመደምሰስ ዳግም እንዳይነሳ ማደረግ ሸኔና ፀረሰላም ሃይሉ በሚንቀሳቀስባቸው ቀጠናዎች ላይ ጠንካራ የሆነ የፀጥታ ሃይል እንዲዋቀር ማድረግ ከአካባቢው መስተዳደር እና የፀጥታ አካላት በመቀናጀት ከፍተኛ የህዝብ ተሳትፎ ማረጋገጥ እና ህዝቡ ቀጥተኛ ተሳታፊ እንዲሆን ማድረግ ከህዝብና ከአካባቢው የሚያገኘው ሰብዓዊና ማቴሪያላዊ ድጋፍ እንዳያገኝ ማድረግ ሸኔና ፀረሰላም ሃይሉን ከህዝብ በመነጠል ህዝብ ትከከለኛ መረጃ እንዲሰጥ ማደረግ ህዝብ መሸሸጊያና መደበቂያ እንዳይሆን ራሱ እንዲታገላቸው ማድረግ የልማት ስራዎች እንዳይስተጓጎሉ በማድረግ ማስቀጠል በህብረተሰቡ የሚነሱ ጥያቄዎች በሚመለከታቸው አካላት እንዲፈቱ ማድረግ የጠላት ሴሎችን መለየት የተለየውን ተከታትሎ ይዞ ለፍርድ እንዲቀርቡ ማድረግ ግቡን ለማሳካት የሚከናወኑ ተግባራት ፎ። ሸኔና ሌሎች ፀረሰላም ሃይሎችን ከህዝብ ነጥሎ መደምሰስ እና በተለያዩ ምከንያቶች የተፈጠሩ የህዝብ ቅሬታ እንዲፈቱ ማድረግ ። ራሱን ቸሎ ከአካባቢ የፀጥታ ሃይሎችና ህዝብ ጋር በመቀናጀት ግዳጁን የሚወጣ ጠንካራና በቂ አመራርና አሃድ መመደብ ጠላት ኢንፎርሜሽን የሚያገኝበትን መንገድ መዝጋትና መረጃን የመከላከል ስራ መስራት ፈጣን እና ጥራት ያለው መረጃ መጠቀም እና ከባለ ድርሻ አካላት ጋር በጊዜ በቦታ እና በግብ የሚያስተሳስሩ የጋራ ዕቅድ ማዘጋጀት ሽኔና ፀረሰላም ሃይሎች ከህዝብ በመነጠል መደምሰስ ሌሎችን ወደ ህግ እንዲቀርቡ ማድረግ ው ሊያጋጥም የሚችሉ ችግሮች ከአከባቢው የመስተዳድር እና የፀጥታ ሃይሎች ጠንካራ ቅንጅት አለመኖር የወገን መረጃን ለጠላት አሳልፎ መስጠት ተጨባጭ እና ጥራት ያለው መረጃ አለመያዝ በኦፕሬሽኑ ላይ የመሰላቸትና ጠላትን በልኩ አለመመዘን ራስን ችሎ ሁሉም የፀጥታ ሃይሎች እኩል ያለመንቀሳቀስና የቡድን መሳሪያ የለንም የሚል ምከንያት ማድረግ ሁሉም በየደረጃ ያለው የመስተዳድር አካላት ሰራዊት አንድ አከባቢን ከተቆጣጠረ በኋላ በራሱ አቅም አካባቢውን መቆጣጠር ሲገባው ሰራዊቱ እሱ ባለበት እንድቆይ መፈለግ ሁሉንም የመንግስት መዋቅር የሸኔ ደጋፊ አድርጎ በመቁጠር የጋራ ቅንጅት ላይ እንቅፋት የመፍጠር ሁኔታ ሊኖር ይቸላል ው መፍትሔ የአካባቢውን መስተዳድርና የመንግስት መዋቅሮች የጠላት ሴልን በሚገባ መለየት የወገን መረጃ ከፍሎች የተቀናጀ ስራ መስራት የወገንን መረጃ አሳልፎ የሚሠጥ ተጨባጭ መረጃ ካለ አስቸኳይ መፍትሄ መስጠት ጠላት ግጭት ሲገጥመው ፊት ለፊት በአነስተኛ ሃይል እየተኮሰ መሸሸና ህዝብን አስቀድሞ ስለሚመጣ እኛም ትንሸ ሃይል ከፊት ለፊት አስቀምጠን በፍጥነት ግራና ቀኝ በማስፋት ወደፊት ለመቁረጥ መንቀሳቀስ አለብን ሁሉንም ሰው ስራ በመስጠት በተግባር መፈተን እንጅ በጥርጣሬ የሚሰራ ስራ የለምና አብሮ በመስራት እና ችግር ያለበትን እርምጃ እየወሰዱ መሄድ መከተል መቻል አለብን ሁልጊዜ ጠላት ታርጌት በሚገኝበት ጊዜ ሊያመልጥበት የሚችለውን መንገድ በመዝጋት በግጭት ተደናግጦ ወገን ሃይል ላይ እንዲወጣ ማድረግ እያንዳንዱ በሚሠጠው ግዳጅ ላይ ተመሰርተው መገምገም እና የመስተካከያ እርምጃ መውሰድ ስምሪቶቹን የመከላከያ የፌዴራል ፓሊስና የልዩ ሃይል ስምሪቶችን በጋራ ተሞከሮ በሚለዋወጡበት መልኩ አቀናጅተው እንዲሰማሩ ማድረግ መመፎ የቀጠለ ጠላት በብዛት የሚተላለፍባቸው መነሻ የሆኑ ቦታዎችን በፀጥታ አካላት እንዲያዙ ማድረግ የስምሪት ተግባሮቻችን ጠላት ከህዝብ የሚነጠልበትወደሚጋለጥበት ቦታ ማውጣት ጠላትን መደምሰስ የሚያስችል አሰላለፍ እና ትስስር መፍጠር በፀረሽምቅ የምናሰልፈው እና የሚሰማራው ሃይላችን ፋታ በማይሰጥ ከሁሉም ባለድርሻ አካላት በቅንጅት መፈፀም በስምሪት ያለ ሃይላችን በየጊዜው ኦሬንቴሽን መስጠት የስነልቦናና አስተሳሰብ የሚያጠናከር ሁኔታ እየተፈጠረ እልህ እና ወኔ የሚያጠናከር ተግባር መፈፀም አጠቃላይ የተጠናከረ የኮማንድ ቁጥጥር ተግባር መፈፀም ደፈጣ ማድረግ ከበባ ማከናወን እና ሰርጎ በመግባት ጠላትን ማፈራረስ ሁኔታና ስምሪቱን አጠቃላይ እቅዱን መገምገም የተገኘውን ውጤት መለየት ውጤት ያልተገኘበትን በመለየት ምክንያቱን ማወቅ በፀረሽምቅ ውጊያ ማበረታታት የሚገባቸው አሃዱዎች እና ሌሎች የመንግስት አካላት እውቅናና ሽልማት መስጠት ውጤቱን ለበላይ አካል ማሳወቀ ው በፀረሽምቅ ተግባሮች የሚኖሩ ምዕራፎች ከታች ምዕራብ ቀጠናቤኒሻንጉል ጉሙዝ ቀጠናደቡብ ከልል እና ደቡብ ኦሮሚያ ቀጠናአራቱ ሸዋ ዞኖች ቀጠና የተመደቡ አመራሮች ይመሩታል ከፍሎች ይህን አቅድ መሰረት በማድረግ የ ሰአት ሪፖርት መከታተል ሁኔታ ሲኖር አደየሁኔታው ማገናኘት እና አመራሩ ኦፕሬሽኑን በቅርበት መምራት ለፈፃሚዎች ኦሬንቴሽን ይሰጣሉ በተጨማሪ ከሚመለከታቸው የፀጥታ አካላት እና የህዝብ መስተዳደር በእቅዱ እና ከእነሱ የሚጠበቀውን መግባባት ላይ መድረስ በየቀጠናው ያለ የኦነግ ሸኔና የፀረሰላም ሃይል ብዛት ግልፅ በማድረግ በየጊዜው እጅ የሚሰጥ እና የሚገደል በመለየት ጠላት ያለበትን ሁኔታ በማረጋገጥ ይመራል የፀረሽምቅ ውጊያ ስምሪት የመለዋወጥ ባህሪ ስላለው አመራሩ አስቀድሞ ምን መሆን እንደሚችል መገመትና በተግባር ሂደትም የሚታዩ በየጊዜው እየተከታተሉ ተለዋዋጭ ስልቶችን ማከሸፍና የስልት የበላይነት በማረጋገጥ ስምሪቱ በትስስር በጊዜ በአቅጣጫ በኮማንድ የተቀናጀ መሆን ይገባል ሁቁጥጥር የቀጠለ የቁጥጥር ስርዓታችን ሁሉም አማራጭ በመጠቀም ቀጣይነት ያለው ተከታታይ የሆነ የቁጥጥር ተግባር መፈፀም በተጨማሪም የተቋም ጥበቃ ማጠናከር በየዕለቱ የተገኙ ውጤቶችን ጥሩ ተሞከሮ ወይም ችግሮች ለሁሉም ማስተላለፍ ለችግሮች መፍትሄ መስጠት አለበት የሪፖርት ስርዓት ሰንሰለቱን ጠብቆ አሃዱዎች የማንም ትዕዛዝ ሳይጠብቁ ራሳቸውን ችለው እንዲሰሩ ማድረግ ለቁጥጥር እንዲያመች መ የሆኑ ነገሮች ለመለየት ለሚመለከተው አካል በየጊዜው የሚታይ ሁኔታ ፈጥኖ ሪፖርት ማድረግ ጣመመመሙ።