Detecting...
Please whitelist dirzon to continue.
በሮሜ ስለዚህ ምከንያት ኃጢአት በአንድ ሰው በአዳም ወደ ዓለም ገባ በኃጢአትም ሞት እንደዚሁም ሁሉም ኃጢአትን ስላደረጉ ሞት ለሰው ሁሱ ደረሰ ጨ« በአንድ በደል ሞት በአንዱ በኩል ከነገሠ ይልቁን የጸጋን ብዛትና የጽድቅን ስጦታ ብዛት የሚቀበሉ በአንዱ በኢየሱስ ከርስቶስ ስምም ይጠመቁ ዘንድ አዘዛቸው የተባለውና በምዕራፍ ደግሞ አሁንስ ለምን ትዘገያለህ ተነሳና ስሙን አየጠራህ ተጠመቅ ከኃጠአትህም ታጠብ የሚሉት ትዕዛዛት ይመለከቱናል ሊታመነበትም ሆነ ሊጠመቁበት የሚገባ ስም ኢየሱስ ብቻ ነው ቅዱስ ቃሱ በሐሞ ላይ በግልጽ ሲያስተምር መዳንም በሴላ በማንም የለም እንድንበት ዘንድ የሚገባን ለሰዎቸ የተሰጠ ስም ከሰማዕ በታች ሴላ የለምና በማለት ለሰው ልጆች ሁሱ መድኃኒት ይሆንዘንድ የተሰጠ ብቸና ስም የኢየሱስ ስም መሆኑን ታሉ በተግባር ያስተምረናልለ ማቴ ሐዋ ሐዋ ሰው በራሱ ጥረትና በራሱ የፅድቅ ስራ ለያስወግደው የማይችለውን የኃጢአት መርገም ዕዳ የውርስ ኃጢአት ሊያስወግድ ከርስቶስ በመስቀል ላይ ደመን አናስሶ ሞቶ ከተቀበረ በኋላ በሶስተኛው ቀን ተነሳ በመስቀል ተሰቅሎ ሳለ በጦር ሲወጋ የፈሰሰው ውኃና ደም ትልቅና ከቡር የማዳን ኃይል እንባለው በማመን በስሙ በጥልቅ ውኃ ውስጥ የሚጠመቅ ሁሉ የኃጢአቱን ሥርየት ስለሚቀበል ከውኃ ተወለደ ማለት ነው ማር ሉቃ ሐዋ ይመልከቱ ስለዚህ ነው በቲቶ ኖእንደምህረቱ መጠን ሰአዲስ ልደት በሚሆነው መታጠብና በመንፈስ ቅዱስ በመታደስ አዳነን እንጂ እኛ ስላደረግነው በጽድቅ ስለነበረው ሥራ አይደለም የሚለው በኢየሱስ ስም በመጠመቅ ከርስቶስን ለለበሱት ስዎች ጳውሎስ ሲጽፍ ማንም በከርስቶስ ቢሆን አዲስ ፍጥረት ነው አሮጌው ነገር አልፎአል አነሆ ሁሉም አዲስ ሆኖአል ብሎአል ኛ ቆሮኋን የውኃ ጥምቀት ክርስቶስን ያስለብሳል ይሥጋን ሰውነት በመገፈፍ በከርሰቶስ መገረዝ በእጅ ባልተደረገ መገረዝ በእርሱ ሆናቸሁ ደግሞ ተገረዛችሁ በጥምቀትም ከአርሱ ጋር ተቀበራችሁ በጥምቀት ደግሞ ከመታን ባስነሳው በአግዚአብሔር አሠራር በማመናችሁ ከእርሱ ጋር ተነሳችሁ ቆላ በማለት ይህ የሰው ሥራ ወይም ሥርዓት ሳይሆን ለትንሳኤ የሚያበቃን የአግዚአብሔር የማዳን አሠራር መሆኑን ይገልፃል ይህም ከርስቶስ ያዘጋጀው የመዳን መገገድ ነው ።
ፌር የተለያዩ የሃይማኖት ትምህርቶች በአሁኑ ዘመን በተለይም በከርስትናው ዓለም የብዙዎች ችግር ሆነው ትልቅ መለያየትን ሲፈጥሩ አብ ወልድና መንፈስ ቅዱስ ናቸው በአካል በግብር በስም ሦስት ናቸው ነ አንድ ናቸው ወዘተ በማለት ጉውልዱ እጅግ ግራ እን ባእ ር ከ ከሃ ርከኽፐ ይገፐኛሉ ሆኖም እወነተኛውን ትምህርት በመጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ በግልጽ እንደሚከተለው እናገኛሰን ሰው አንድ ሆኖ እየለ መንረስ ነፍስና ሥጋ ያለው ፍጠር እንደሆነ ሁሉ አብ ወልድና መንፈስ ቅዱስ አንድ አምላከ እግዚአብሔር በተለያየ መንገድ መገሰጡን ያሳያሉ ይህም ማለት እንደ አባት በፈጣሪነት እንደ ልጅ በዘመን ፍፃሜ ሰዎችን ኃጢአተኞችን ሰማዳን በሥጋ መገለጡን እንደ መንፈስ ቅዱስ ሰዎችን ለማደስና ለመቀደስ ከመንፈሱ እያካፈለን እንደተገለጠ ቃሉ ያስተምረናል ይህንንም አውነት በዝርዝር መመልከት ተገቢ ነው አግዚአብሔር አብ እግዚአብሔር አብ የነበረ ያለና የሚኖር ፍጥረታትን ሁሱ ሰብቻው የፈጠረ የፍጥረታት ሁሉ ፈጣሪ አምላከና አባት ነው እግዚአብሔር አብ መንፈስ የሆነ ሰማይንና ምድርን የሞላ ይህን ይመስላል ተብሎ በአካል አምሳያ ምስል ወይም ስዕል የማይሳልለት የማይሞት ከዘላለም እስከዘላለም ሕያው የሆነ ማንም ሰው ያላየውና ሊያየውም የማይቻለው ማንም ሲቀርበው በማይችል ብርሃን የሚኖር የማይዳሰስ በሁሉ ሥፍራ የሚገኝ ወይም በሥፍራ የማይወሰን መንፈስ የሆነ አምላክ ነው ሚሊ ለሁላችን አንድ አባት ያለን አይደለምን። አንድ አምላከስ የፈጠረን አይደለምንሹ ይላል ኛ ቆሮ ለእኛስ ነገር ሁሉ ከእርሱ የሆነ እኛም ለእርሱ የሆንን አንድ አምላከ አብ አለን ኤፌ ከሁሉ በላይ የሚሆን በሁሉም የሚሠራ በሁሉም የሚኖር አንድ አምላከ የሁሉም አባት አለ ማቴ እንግዲህ እናንተስ አንዲህ ጸልዩ በሰማያት የምትኖር አባታችን ሆይ ስምህ ይቀደስ ማቴ አባታቸሁ አንዱ እርሱም የሰማዩ ነውና ሊቃችሁ አንድ እርሱም ከርስቶስ ነውኖ የሚከተሉትን ጥቅሶች በተጨማሪ እናጥና ዮሐ ኤርዘዳ ጢሞ ዮሐመዝ ኢሳጉ ኛነገ ዮሐ ሉቃ ዮሒ ቺ ከሃ ርከኽፐ ወልድ የእግዚአብሔር ለጅ ምጽሐፍ ቅዱስ እግዚአብሔር ሰዎችን ለማዳን የተገለጠበት የሥጋ ሰውነት ወልድ ከርስቶስ ወዬይም የእግዚአብሔር ልጅ ብሎ ይጠራኖናለ ክርስቶስ ኢየሱስ በመለኮትነቱ በመንፈሱ ከሁሉ በላይ ሆኖ ለዘላለም የተባረከ ብቸኛ አምላከ ሲሆን በሥጋ ሰውነቱ ደግሞ የአግዚአብሔር ልጅ ነው ሮነቀላ ወልድ ከመወለዱ በፊት በአብ ውስጥ የነበረ የአብ የራሱ ቃል አንደሆነና እግዚአብሐር ሰማይንና ምድርን ፍጥረታትንም ሁሉ የፈጠረበት ቃሉ እንደሆነ መጽሐፍ ቅዱስ ያስተምረናል ወልድ ከአብ በተለየ በራሱ አካል የኖረበት ጊዜ የለም አይኖርምም ለእግዚአብሔር የሚሳነው ነገር የለምና የአብ ቃል በማርያም ማህፀን አድሮ በመንረስ ቅዱስ አሠራር ምድራዊ ዘር ያልተቀላቀለበት ሰማያዊ ሥጋ ሆኖ እንደታየ ወይም እግዚአብሔር በሥጋ እንደተገለጠ ቃሉ ያስተምረናል የማይታየው መለኮት አብ በሚታየው ሰውነት በከርስቶስ በልጁ ተገለጠ የእግዚአብሔር ቃል ሥጋ ሆኖ ተወልዷልና በስጋው ሰውነት የእግዚአብሔር ልጅ ተባለ እግዚአብሔር ሥጋን በማዘጋጀት ወይም በሥጋው ሰውነት በከርስቶስ ከራሱ ጋር አስታረቀን ኛ ዋሮ ቆላ ሮሜ ነ ስለዚህ አብና ወልድ ስንል በሥጋውና በመንፈሱ በመለኮቱ መካከል ያለውን የአግዚአብሔርን ባህርያት ያሳየናል ማለት ነው ከርስቶስ ለአብ መልኩ ወይም ምስሉ ነው ቆላ ፊል በመጀመሪያው ቃል ነበረ ሁሉ በአርሱ ሆነ ዮሐ መዝ በእግዚአብሔር ቃል ሰማዮች ፀኑ ዕብዝሩ ዓለሞች በአግዚአብሔር ቃል አንደተዘጋጄ ኛ ዮሐ ስለ ህይወት ቃል ከመጀመሪያ የነበረውንና የሰማነውን በአይኖቻችንም ያየነውን የተመለከትነውን እጆቻችን የዳሰሱትን እናወራለን ፅብ አለማትን በፈጠረበት በልጁ በታሉ በዚህ ዘመን መጨረሻ ለእኛ ተናገረን ዮሐ ቃልም ሥጋ ሆሃ ኛ ጢሞ እግዚአብሔርን የመምሰል ምስጢር ያለጥርጥር ታላቅ ነው በሥጋ የተገለጠ ከላይ የቀረቡት ጥቅሶች ወልድ በአብ ውስጥ የነበረ የአብ የራሱ ቃል የነበረ መሆኑንና በዘመን ፍፃሜ እግዚአብሔር ቃሉን ሥጋ አድርጎ እንደተገለጠ ያስተምሩናል ወልድ ከአብ ውስጥ መውጣቱንም ሲያመለከት በዮሐ ከአብ ወጥቼ ወደ ባለም መጥቻለሁ ደግሞ ዓለምን እተወዋለሁ ወደ አብም እሄዳለሁ ብሏል ዮሐ ዮሐ ይህ የአብ ቃል በዘመኑ ፍፃሜ የሰውን ልጆች ለማዳን በዮሐ ፐ እንደተፃፈው ቃልም ሥጋ ሆነ እግዚአብሔር በሥጋ ሰውነት ተገለጠ በኛ ጢሞ ዌ «ርክክ ከሃ ርቤኽፐ ፅብ ስዋዕትንና ባን አልወደድህም ሥጋን ግን አዘጋጀህልኝ ይላለ እግዚአብሔር ወደ ዓለም ሰገባ የሥጋን ሰውነት በማዘጋጀት አንደተገለጠ ይህ ጥቅስ ያስረዳል ማቴ አነሆ ድንግል ትፀንሳለች ልጅም ትወልዳለች ስሙንም አማኑኤል ይሉታል ትርጓፄውም እግዚአብሔር ከአና ጋር የሚል ነው ኢሳ ይህ ጥቅስ በግልጽ እግዚአብሔር አብ እኛነ ሰዎችን ለማዳን በመካከላችን በሰውነት መገኘቱን ያስተምራል ዮሕዓይነበብ ዮሐ ኢየሱስም መልሶ ይህን ቤተመቀደስ አፍርሱት በሦስት ቀንም አነሳዋለሁ አላቸው እርሱ ግን ስለ ሰውነቱ ቤተመቅደስ ይል ነበር ይላል ይህ ቃል እግዚኣብሔር አብ የሥጋ ሰውነቱን ማደሪያው መቅደስ አድርጎ ሥጋውን አንድያ ልጁኽ በመስቀል ላይ ለሰው ልጆች ቤዛ እንዲሆን በመስጠት በሦስተኛው ቀን አንደሚያስነሳውና የራሱ የአብ ሰውነት ሆኖ አንደሚኖር የሚያሳየን ነው ዋላ በእርሱ በከርስቶስ የመለኮት ሙላት ሁሉ በሰውነት ተገልጦ ይኖራልና ይላል ይህም መንፈስ የሆነውና የማይታየው መለኮት በሚታየው የሥጋ ሰውነት በከርስቶስ ማደሩን ያስተምረናል ያመለከተናል መጽሐፍ ቅዱስ በኛ ቆሮ እግዚኣብሔር በከርስቶስ ሆኖ ዓለሙን ከራሱ ጋር ያስታርቅ ነበርና ማለቱ አግዚአብሔር አብ ራሱ በከርስቶስ ማለትም ባዘጋጀው ሥጋ ወልድ ውስጥ ሆኖ ወይም አድሮ የሰው ልጆችን ከራሱ ጋር ያስታርቅ ነበር ቆላ ሮሜ ማለቱ ነው በቆላስይስ እግዚአብሔር ሙላቱ ሁሉ በእርሱ እንዲኖር በአርሱም በኩል በመስቀሉ ደም ሰላም አድርጎ በምድር ወይም በሰማያት ያሉትን ሁሉ ለራሱ እንዲያስታርቅ ፈቅዶአልና በሥጋው ሰውነት በሞቱ በኩል አስታረቃትሁ ይላል በዮሒ ላይ ጌታ ሆይ አብን አሳየንና ይበቃናል ለሚለው የፊልይስ ጥያቄ ኢየሱስ ምላሸ ሲሰጥ ይህን ያህል ዘመን ከእናንተ ጋር ስኖር አታውቀኝምን ። ብሎ በመመለስ በሥጋው ውስጥ የተገለጠው አብ ራሱ ኢየሱስ መሆኑንና መንፈስና ሥጋን ነጣጥሎ ማሳየት አንደማይቻለው የማይለያይና የማይነጣጠል የአንዱ አምላከ የሥጋና የመለኮት ባህርይ መሆኑን አስረድቷል ነቢዩ ኢሳይያስ በትንቢቱ ሕፃን ተወልዶልናልና ወንድ ልጅም ተሰጥቶናልና አለቅነትም በጫንቃው ላይ ይሆናል ስሙም ድንቅ መካር ኃያል አምላከ የዘላለም አባት የሰላም አለቃ ተብሎ ይጠራል ኢሳ ብሎታልና ህፃኑ ወልድ ራሱ የዘላለም አባት አብ ስለሆነ ከኢየሱስ ውጪ አብ አለ ብሎ ማሰብ ከእግዚአብሔር ጋር ያጣላልና ማስተዋሉ ይበጃል «ርክክ ከሃ ርቤኽፐ በሉ ለአኩም መልሶ መንፈስ ቀዱስ በአንቺ ላይ ይመጣለ የልዑፈ ይዐፀልልሻለ ስለዚህ ከአንቺ የሚወለደው ቅዱሱ የእግዚአብሐር ልጅ ይባላል እግዚአብሔር በ ሰውነት ሲገለጥ ሰወጎቱ ልጅ ተብ በለ እንዲጠራ ዬዮ ነው ም ኃይሪ ይላለ ኮነገረ ትንቢት በዕብ ስለልጁ ግን አምላከ ሆር ሆይ አንተ ከጥንት ምድርን ነህ ዓመቶችህም ከቶ ዙፋንህ አስከ ዘላለም ድረስ ይኖራ ሠረሂትህ ሰማዮችም የእጅህ ሥራ ናቸው አያለቁም ይላለ የአግዚኣብሔር ልድ ይባል እንጂ አርሱ ራሱ ከ ፈጣሪ የሆነው ጌታና አምላከ መሀ ል ገታ እንተ ግን አን ኢየሱስ ከርስቶስ በሥራው ሰውነት ጥንት ምድርን የመሠረተ አንዱና ብቻውን ኑን ጥቅሱ በግልጽ ያስረዳል በቆላ እንደ ከርስቶስ ተምህርት ሳይሆን እንደ ሰው ወግና እንደ አለማዊ አንደ መጀመሪያ ትምህርት ባለ ፍልስፍና በከንቱ መታለል ማንም እንዳይማርካችሁ ተጠበቁ በአርሱ የመለኮት ሙላት ሁሱ በሰውነት ተገልጦ ይኖራልና ብሎ ሐዋርያው ጳውሎስ ወደ ሰዎች ፍልስፍና አንዳዝር አስጠንቶቆናልለ ስለዚህ የእግዚአብሔር አብ ሙላት በወልድ ውስጥ መገለጡን ማወቅይኖርብናል ማለት ነው ለዚህም ነው በሯ ዮሒ ወልድን የሚከድ ሁሉ አብ እንኳ የለውም በወልድ የሚታመን አብ ደግሞ አለው ተብሎ የተፃፈው መንፈስ ቅዱስ መጽሐፍ ቅዱስ እንደሚያስተምረን መንፈስ ቀዱስ ከእግዚአብሔር አብ የተለየሌላ አካል ያለው አምላክ ሳይሆን የእግዚአብሔር አብ እስትንፋስ ነው ኢዮ ኢዮብ አግዚአብሔር አብ በሥፍራ የማይወሰንና የማይዳሰስ ቅዱስ መንፈስ ነው ቅዱስ መፈስ የሆነው አብ መለኮት ሥጋና አጥንት የለውም የሐሱቃ ። ቅዱስቃሉበገላከክርስቶስ ጋር አንድ ትሆኑ ዘንድ የተጠመቃችሁ ሁሉ ከርስቶስን ሰብሳችኋልና ስለሚል ያልተጠመቀ ሰው ሁሉ በሥጋ ዓይን ለብሶ ቢታይም በነፍሱ ግን ራቁቱን ነው ማቴ ስለዚህ ዳግም ልደት ከርስቶስን አስለብሶ ከዘላለም የነፍስ ራቁትነት ያወጣል «ርክክ ከሃ ርቤኽፐ ከርስቶስ እንደ ሞተ እንደ ተቀበረ ሞትን ድል አድርጎ እንደ ተነሳ የሰው ልጆቹ ሁሉ ከኛ ሁላችን ነ ንስሐ በመገባት ከከርስቶስ ጋር በአምነትና በጥምቀት በመቀበር ሞቱን በሚመስል ሞት ከእርሱ ጋር ከተባበርን ትንሳኤውን በሚመስል ትንሳኤ ደግሞ ከእርሱ ጋር እንተባበራሰን የተባለው ቃል ይፈፀምልናል ሮሜ ቫኛ ዮሐ ንጋ የጥምቀትን ምሥጢር ጥቅምና አስፈላጊነቱን ተገንዝቦ በአምነተ የሚታዘዝ ማንም ቢኖር ሳይዘገይ ወዲያው መጠመትና መዳን እንዳለበት መጽሐፍ ቅዱስ ያስተምራል ኛቆሮ ማር ሐዋ ሐዋ ሐዋ ሐሞ ሐዋ ሐዋ ሐዋ የመንፈስ ቅዱስ ሙላት አስፈላጊነት ከመንፈስ መወለድ ሰው በዳግም ልደት ከዘላለም ሞት ዕዳ ነፃ ሆኖ የዘላለም ሕይወትን ወደሚያገኝበት የአግዚአብሔር መንግስት አንዲገባ ከውኃና ከመንፈስ መወለድ እንዳለበት የአግዚአብሔር ቃል በሰፊው ያስተምራል ዮሐ ቲቶ የመንፈስ ቅዱስ ስጦታ ለሚያምኑት ሁሉና መንፈሱን ለሚጠሙ ሁሉ የሚሰጥ የአግዚአብሔር የፀጋ ስጦታ ሲሆን አንድ ሰው በመንፈስ ቅዱስ መሞላቱ የሚታወቅበት ምልከቱ የሕይወት መታደስና በልሳን በአዲስ ቋንቋ መናገሩ እንደሆነ ቃሉ ያስተምረናል ሕዝ ኢዮ ማቴ ሐዋ ሥራ ሐቐ ጉ ዮሐ ሐዋ በኃጢአትና በርኩሰት ተበከሉ የነበረውን የሰው መንፈስ በማደስና በመቀደስ ደስታ ሰላምና የነፍስ እረፍት የሚሰጠውን የአግዚአብሔርን መንፈስ መቀበልም ትልቅ መለኮታዊ ጸጋ ነው ቅዱስ መንፈሱን መሞላት የመንግስተ ሰማያት ወራሽ ለመሆናችን ማረጋገጫ ወይም ማህተም ነው ኤፌቸቆሮ አንደዚሁም በቲቶ እንደ ምህረቱ መጠን ለአዲስ ልደት በሚሆነው መታጠብና በመንፈስ ቅዱስ በመታደስ አዳነን ይላል ስለዚህ መንፈሴን በሥጋ ለባሽ ሁሉ ላይ አፈስሳለሁ ብሎ አግዚአብሔር የተናገረውን ቃል በማመን የዘላለም ሕይወት ተስፋ ወራሾች እንድንሆን የሚያደርገን ቅዱስ መንፈሱን ተሞልተን በአዲስ ልሳንቋንኗቋ ስንናገር ነው ሐዋ ሥራ ንፈስ ቅዱስን መሞላት የከርስቶስ ወገን ያደርገናል እናንተ ግን የእግዚአብሔር መንፈስ በእናንተ ዘንድ ቢኖር በመንፈስ እንጂ በሥጋ አይደላችሁም ከሃ ርከኽፐ የከርስቶስ መንፈስ የሌለው ከሆነ ግን ይኸው የአርሱ ወገን አይደለም ከርስቶስ በመንፈሱ በእናንተ ውስጥ ቢሆን ሰውነታችሁ በኃጢአት ምክንያት የሞተ ነው መንፈሳችሁ ግን በጽድቅ ምከንያት ሕያወ ነወ ነገር ግን ኢየሱስን ከመታን ያስነሳው የእርሱ መንፈስ በእናንተ ዘንድ ቢኖር ከርስቶስ ኢየሱስን ከመታን ያስነሳው እርሱ በአናንተ በሚኖረው በመንፈሱ ለሚሞተው ሰውነታችሁ ደግሞ ሕይወትን ይሰጠዋል ይሳል ሮሜ ዝ በሮሜ ላይ ደግሞ መንፈስ ድካማችንን ያግዛል ይላል አንደዚሁም በዮሒ እግዚአብሔር መንፈስ ነው የሚሰግዱለትም በመንፈስና በአውነት ሊሰግዱለት ያስፈልጋቸዋል ተብሎ የተፃፈውን ማስተዋል ይገባል እግዚአብሔር መንፈሱን ለሥጋ ለባሸ ሁሉ አንደሚሰጥ መጽሐፍ ቀዱስ በግልጽ ተናግሯል ኢዩ ሐዋ ዮሐ በበዓለ ሃምሳ ቀን ቤተክርስቲያን ስትመሠረት እንዲህ ነበር በዓለ ሃምሳ የተባለውም ቀን በደረሰ ጊዜ ሁሉም በአንድ ልብ ሆነው አብረው ሳሉ ድንገት አንደሚነጥቅ አውሎ ነፋስ ከሰማይ ድምፅ መጣ ተቀምጠው የነበሩበትንም ቤት ሁሉ ሞላው አንደ እሳትም የተከፋፈሉ ልሳኖች ታዩአቸው በአያንዳንዳቸውም ላይ ተቀመጡባቸው በሁሉም መንፈስ ቅዱስ ሞላባቸው መንፈስም ይናገሩ ዘንድ እንደሰጣቸው በሌላ ልሳኖች ይናገሩ ጀመር ይላል መንፈስ ቅዱስ መሞላትና በልሳን መናገር ለሚያምን ሁሉ የሚሰጥ ጸጋ ነው ሐዋ ማር በማቴ እንደተገለፀው በመንፈስ ቅዱስ የሚያጠምቅ ኢየሱስ ራሱ ስለሆነ ፊትን አይቶ የማያደላ የልብ አምላክ ነውና ለቀደሙት ቅዱሳን ሁሉ እንደሰጠ ዛሬም ሳመኑትና ለሚጠሙት እንደ ፀጋው ብዛት መንፈሱን ይሰጣል ዮሐ ስለዚህ ቃሉን አምኖ የሚለምን ሁሉ በመንፈስ ቅዱስ ተሞልቶ ሕይወቱ ይታደሳል ሰው ከዘላለም ሞት አምልጦ በመንግስተ ሰማያት ለዘላለም ለመኖር ዳግም ከውሃና ከመንፈስ ተወልዶ በቅድስና መኖር ይገባዋል ከውኃና ከመንፈስዳግመኛ በመወለድ የእግዚአብሔርን ልጅነት ሥልጣን ያገኘን ቅዱሳን ሁላችን እግዚአብሔርን በመምሰል ዘወትር በጽድቅና በቅድስና መኖር ገባናል «ርክክ ከሃ ርቤኽፐ ሰውነታችን የእግዚአብሔር ቤተመቅደስ ወይም የቅዱስ መንፈሱ ማደሪያ ስለሆነ ሥጋንና መንፈስን ከሚያረከስ ሁሉ በመራቅና በመንፃት አንዲሁም በልባችን በአንደበ ታችን በሃሳባችንና በአኗኗራችን ሁሉ ይህን ዓለም አንዳንመስልና ከኃጢአት ጋር አንዳንተባበር ቃሱ ያስተምረናል ኛ ቆሮ ኛ ቆሮ ኛ ቆሮ ኤፌኤፌ ኤፌ ዘዳ ዘለ ማቴ ኛቁሮ ዕብዜ ኛጢሞ ኢዮ አንዲት ቅድስት ቤተከርስቲያን ኢየሱስ የመሠረታት የገሃነም ደጆች የማይችሏት ቤተክርስቲያን አንዲት የማትለያይና የማትከፋፈል ቅድስት ቤተክርስቲያን በምድር ላይ አለች ኤፌ ቤተከርስቲያን በጌታ በኢየሱስ ከርስቶስ ስራ ከአይሁድም ከአህዛብም በደሙ ተዋጅታ አንድ የአግዚአብሔር ቤተሰብ ሆና የተሠራችና እየታነጸች ያለች አንድ አካል ናት ኤፌ በመሆኑም አይሁድና አህዛብ በአንድ አካል በአንዲት ቤተከርስቲያን ሆነው አብረው ወራሾች ናቸውቆሮ ቤተከርስቲያን አንድ አካል ብቻ በመሆኗ ከነገድ ከወገን ከቋንቋ ሁሉ የተዋጁት ምዕመናን የአካሉ ብልቶች ናቸው ይህች ቤተክርስቲያን በሐዋርያትና በነቢያት መሠረት ትምህርት ላይ ተመስርታ ታንፃ ወንጌልን ለጠፉት ነፍሳት ሁሉ እየመሰከረች ወደ መዳን ልታመጣ ትልቅ አደራ አለባት ማቴ ኤፌ ኤፌ ከሃ በኳርከከ ማጠቃለየ በኢሳይያስ ታውቁና ታምኑብኝ ዘንድ አኔም እንደሆንሁ ታስተውሉ ዘንድ ብሎ መናገሩ የሰው ልጆች ሁሉ አንዱን አምላከ በሥጋ የተገለጠውን ኢየሱስ ከርስቶስን አውቀው እንዲያምኑትና እንዲያመልኩት የተፃፈ ስለሆነ ማስተዋል ያስፈልጋል ኤር ዮሐ በዮሐ ላይ ኢየሱስ ላመነበት አይሁድ ሲናገር እናንተ በቃሌ ብትኖሩ በአውነት ደቀመዛሙርቴ ናችሁ እውነትን ታውቃላችሁ እውነትም አርነት ያወጣችኋል ብሎአቸዋል በዮሒሐ ለተቀበሉት ሁሉ ግን በስሙ ለሚያምኑት ለእነርሱ የእግዚአብሔር ልጆች ይሆኑ ዘንድ ሥልጣንን ሰጣቸው አነርሱም ከእግዚአብሔር ተወሰዱ እንጂ ከደም ወይም ከሥጋ ፈቃድ ወይም ከወንድ ፈቃድ አልተወለዱም የሚለው ቃል እንዲፈጸምልዎ ዳግም መወለድ ይገባዎታል እነሆ የተወደዳው ሰዓት አሁን ነው እነሆ የመዳን ቀን አሁን ነውሹ ኛ ቆሮ ይላል ቅዱስ ቃሉ ይህም ማለት ዳግም የመወለድ ቀን አሁን ነው ማለት ነው ከአንድ ቀን ወይም ከአንድ ሰዓት በኋላ ምን እንደምንሆን ስለማናውቅ ልቆይ እደርስበታለሁ የሚባል አይደለም ከቡር የሆነው የአምላከ ቃል አሁንስ ለምን ትዘገያለህ።