Detecting...
Please whitelist dirzon to continue.
ሰማያውያኑም ሆኑ ምድራውያኑ በእነዚህ የተወሰኑ በእነዚህ ዓለማት የሚያድሩ ናቸው አንዱ ወደ ሌላው ገብቶ ከተወሰነለት አልፎ እንዳይኖር አግዚአብሔር በልዩ ጥበቡ አንዱን መሠረት አንዱን ግድግዳ ሌላውን ጣራ አድርጐ አያይዞታል እንደ መንበር ሆነው የተሠሩ በመሆናቸው ሁል ጊዜ ቅዳሴ አይቋረጥም ሙሴ በደብረ ሲና ያያቸው ሰባቱ የአሳት መጋረጃዎችም የሚገኙት በዚህ ቅዱስ ቦታ ነው እርሱ ደግሞ ንጉሥ አንደ መሰከረው መድኃኒት ነው ፌኢጮ ጮጮ ሙጨ የ ጾመ ሚቹ ኣመ የማቴ ወንጌል ትርጓሜ ሕደወተ ማርያም ሯኀገል በእሊህና መሰል ነገሮች ገነት ብለናታል የዕረፍት ቦታ ናትና በገነት ያሉ ነፍሳት በተድሳ በደስታ ይኖራሉ ኃጥአን ከቦታቸው ሆነው አሻቅበው እያዩ የተሰጣቸውን ጸጋ ያደንቃሉ ሉቃ እመቤታችንም ለኛ ለኃጥአን ዕረፍትን ያስገኘት ገነት ናት።ለጊዜው ያይደለ ለዘለዓለም ማረፊያው ገነት አመቤታችን ናትና በፍጥረታት ልማድ ከእናትና ከአባቷ በሥጋና በደም ተከፍላ በነባቢት ነፍስ ሕያው ሆና በደማዊት ነፍስ ከብራ ከመገለጧ በፊት ለማኅበረ መላእክት በዚሁ መልኩ እንደገለጻት ለሰው ዘር ደግሞ በተለያየ መልክ የገለጻት ቢሆንም አዳም ከገነት በወጣ ጊዜ አለኝታ ስንቁ አንቺ ነሽ ብሉ በዚህም ሆነ በሌላ ምሳሌ ለፍጥረት የተገለጠችው ድንግል አመቤታችን የአግዚአብሔር የምሥጢር ሐሳብ ናትና በትንቢትና በምሳሌ እንጂ በአካል ሳትገለዋጥ ዘመናት ነጐዱዓመታት ዓመታትን ወለዱ ፅለታት ከወራት ጋር ተዋሐዱእመቤታችን ግን በእግዚአብሔር ኅሊና ተጠብቃ ለረጅም ዘመናት ተቀመጠች እንጂ አልተገለጠችም ሊደርሱባት ፈልገው አንዳንዶቹ በፍኖተ አዕምሮ ተፐዝው ፈለጓት አነ ሙሴ እነ አሮን ለአርባ ዓመታት በባሕርና በየብስ ሌሊትና ቀን ተጓዙ አሻግረው አዩአት እንጂ ወደ አርሷ ገብተው ማረፍ ከፍሬዋም መብላት ግን አልተቻላቸውም ሞት ከልክሎአቸዋልና ባለተስፋዎቹ አባቶቻችን ሁሉ የተሰጣቸውን ተስፋ እየጠበቁ ሳሉ አንቀላፉ የተስፋይቱን ምድር እንዲሰልሉ የላካቸው መልእክተኞች የነቢያት ምሳሌዎች ናቸው እንጂ ሌላ ምንድን ነው።
ጸድቃን ስማዕታት ነቢያትና ሐዋርያት የተስኙት ደናግልና መነኮሳቱ የተገኙባትና ዛሬም ለዘለዓለም የሚኖሩባት እግዚአብሔር ለማረፊያነት የተመኛት ልዩ ዓለም ናት በእርሷ ዘንድ ሞት የለም ሐዘንና ድካምም አይታይም ምክንያቱም ደስ ብሏቸው የሚኖሩት የቅዱሳን ማደሪያ ሆናለችና በአምላክ ኅሊና የታሰበችው ለዚህ ዲዮስቆሮስ ቅዳሴ ክፍል ሕደጠተ ማርያም ድጀነገፅ ዓለም ለመዳኑ ብቻ ሳይሆን ለመፈጠሩም ምክንያት የሆነችው ይህች ዓለም እመቤታችን ድንግል ማርያም ናት ይህን የመለኮት ሐሳብ ሲገልጽ የተአምረ ማርያም መቅድም ጸሐፊ የሚከተለውን ተናግሯል እግዝእትነ ማርያም ነበረት እምቅድመ ዓለም በኅሊና አምላክ እመቤታችን ማርያም ከዓለም መፈጠር በፊት በአምላክ ኅሊና ታስባ ትኖር ነበር ደራሲው በጥቅሉ ዓለም ብሎ የጠራውን በሦስት ከፍለን ልንተረጉመው እንችላለን ኛ ቀደም ሲል እንደገለጽነው የመጀመሪያው የዓለም ትርጉም የሚታየውንና የማይታየውን ማኅደረ ፍጥረት የሆነውን ዓለም የሚያመላክት ነው ይህ ዓለም ከመፈጠሩም በፊት እርሷ ታስባ ትኖር ነበር ተብሎ መነገሩ ለዓለሙ መፈጠር ምክንያት መሆኗን ለመናገር ነው እንኳን ለዚህኛው ለወዲያኛው ዓለም መሪያችን እርሷ አይደለች እንዴ። ያሉ እንደሆነ እግዚአብሔር ከዓለም መዘጋጀት አስቀድሞ የወሰነለትን መናገሩ እንጂ ከክዋክብት መፈጠር በፊትስ ሰው አልነበረም ምንም እንኳን የሰው ተፈጥሮ ከከዋክብት በኋላ ቢሆንም ክርስቶስ ወልደ ዳዊት ተብሎ ሲጠራ ከከዋክብት በፊት ለነበረው ጌታ አባት በመሆኑ ከዓለም በፊት የነበረ አድርጎታል ይህ ሁሉ አስቀድሞ በአምላክ ኅሊና የተዘጋጀ ነበር እግዚአብሔር ይህን ዓለም ለፍጥረታቱ ሲያዘጋጅ ለክብሩ መገለጫ ትሆን ዘንድ ያዘጋጃት ሌላኛይቱ ዓለም ደግሞ አመቤታችን ድንግል ማርያም ናት እግዚአብሔር ሕይወት በሌለው ዓለም ውስጥ የሚያድር አይደለም ሕደወጠተ ማርያም ፎገገስ ስለሆነም ሕያው የሆነች ከተማ ድንግልን አዘጋጀ እንዲያውም መጽሐፍ ስለ እርሷ ሲናገር ይህች ለዘለዓለም ማረፊያዬ ናት መዝ ነው የሚለው ዓለምነቷ ከዚች ዓለም የተለየች ናት ይህች ዓለም ማረፊያ የሌላት ስለሆነች መቆያ እንጂ ማረፊያ አይደለችም ይኸውም ጌታ ከዚህ ዓለም የሚለይበት ወርኀ ዕርገት በደረስ ጊዜ በተናገረው ንግግር ይታወቃል ማረፊያ ላዘጋጅላችሁ አፄዳለሁ ማለቱ ያለንባት ዓለም የምታሳርፍ ዓለም ባለመሆኗ ነው ስለ እመቤታችን ዓለምነት ሲናገር ግንማረፊያዬ ነው ያላት ለሰው ልጆች ማረፊያ ባልነበረበት ሰዓት አመቤታችን የአምላክ የዘለዓለም ማረፊያ ሆና በመገኘቷ ለሰው ዘር በሙሉ ማረፊያ የሚሆነው ያ ልዩ ዓለም ተዘጋጀ ለዚያኛው ዓለም መመሥረት መሠረት ከሆነች ለዚህኛውማ ምን ይገርማል በሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት ስለ አዲሱ ዓለም ስለ መንግሥተ ሰማያት ከመስማታችን በፊት በብሉይ ኪዳን መጻሕፍት የሰማነው የሀገረ እግዚአብሔር የእመቤታችን የድንግል ማርያምን ታሪክ ነው የወዲያኛውን ዓለም ታሪክ የሰማነው ጌታ በዕርገት ወደ ቀደመ አኗኗሩ ሊመለስ በተቃረበበት ሰዓት ሲሆን የእመቤታችን ጉዳይ ግን ወንጌላውያን ለወንጌላቸው መግቢያ ያደረጉት ዐቢይ ጉዳይ ነው ወንጌል ማለትኮ ተስፋ የምናደርገው ዓለም መንግሥተ ሰማያት ነው መንግሥተ ሰማያት ለምንለው ዓለማችን ለሕገ ወንጌል መግቢያ የሆነው የእርሷ ታሪክ እንደሆነ ሁሉ ለዚህ ግዙፍ ዓለም መፈጠርም እመቤታችን መቅድም ናት ኛዓለም የሜለው ቃል ሁለተኛ ትርጉሙ ሳው ተብሎ ይተረጎማል አዳሪውን በማደሪያው መጥራት የቅዱሳት መጻሕፍት የተለመደ ጠባያቸው ነው በኢየሩሳሌም የሚኖሩ ሰዎችን ሰመጥራት አሌ ሕይወተ ማርያም ደኀኘገስ ለኪ ኢየሩሳሌም የኮራዚን ሰዎች ለመጥራት አሌ ለኪ ኮራዚ ማቴ እንደ ማለት በዓለም የሚኖር ሰውንም ሰመግለጽ ዓለም ብሎ መጥራት የተለመደ ነው እስመ ከመዝ አፍቀሮ እግዚአብሔር ለዓለም እግዚአብሔር ዓለሙን እንዲሁ ወዶታልና ዮሐ አሁን እንዲህ ብሎ ወንጌላዊ ሲናገር እግዚአብሔር የሰማይና የምድር ፍቅር አደረበት ለማለት እንዳልሆነ አዕምሮ ያለው ትውልድ ሁሉ ሊዘነጋው አይችልም እመቤታችንም ዓለም ሳይፈጠር በአምላክ ኅሊና ታስባ ትኖር ነበር ተብሎ ሲነገር በቁሙ ዓለሙን ብቻ የሚይሳይ ሳይሆን ከለው ልጆች መፈጠር በፊት እርሷ በፈጣሪ ዘንድ የታስበች መሆኑን የሚያሳይ ነው አበው በታሪክ እንደሚነግሩን ሰው የሚፈጠርባት ዕለተ ዓርብ ከመድረሷ በፊት እግዚአብሔር በመላኩ ቅዱስ ሚካኤል ክንፍ ስሎ አመቤታችንን ለመላእክቱ አሳይቷቸው ነበር በመላእክቱም ዓለም ከአባቷ ከአዳም ከእናቷ ከሔዋን ቀድማ የታወቀች አመቤታችን ድንግል ማርያም ናት ተፈጥራ በምድር ላይ መኖር ከጀመረችባቸው ጊዜያት በፊት ለእርሷ ከመላእክት ምስጋና አልታጎለባትም ነበር ለዚህም ነው ኢትዮጵያዊው ቄርሎስ በመባል የሚጠራው አባ ጊዮርጊስ ዘጋስጫ ይዌድስዋ መላእክት ለማርያም በውስተ ውሳጤ መንጦላዕት መላእክት ማርያምን በመንጦላዕት ውስጥ ያመስግኗታል ሲል ያመስገናት በመንጦላዕት ውስጥ የተባለው አመቤታችን በሥጋ ያልተገለጠችባቸው ዘመናት ናቸው በተመሳሳይም ሌላኛው የሀገራችን ሊቅ ቅዱስ ያሬድ ሚካኤል መልአክ በክነፍ ጾራ መንጦላዕተ ደመና ሰወራ ሚካኤል በክንፍ ር መጽሐፈ ሰዓታት ሕደወዉተ ማርያም ጀፎንገፅ ተሸከማት የደመና መጋረጃንም ጋረደላት በማለት በነዚያ እርሷ ባልነበረችባቸው ዘመናት መላእክቱ በዘመን መጋረጃ አሾልከው አየተመለከቱ የሚገባትን የምስጋና እጅ መንሻ ያቀርቡላት እንደነበር ሁለቱም ሊቃውንት ተስማምተውበታል ቀደም ሲል እንዳየነው አመቤታችን ለዚህ ዓለም መፈጠር ምክንያት ሆናለች የሐዋርያት አለቃ ቅዱስ ጴጥሮስ ለደቀ መዝሙሩ ቀሌምንጦስ እንደነገረው ሶበሰ ኢኮነት ዛቲ ቅድስት ድንግል እም ኢፈጠርክዎሙ ለአዳም ወለሔዋን። ከዘመናት መቆጠር በፊት ያለውን ቀርቶ የሰው ልጅ ከዘመናት መምጣት በኋላም ቢሆን ያለውን ወቅት ምን አይነትና ስንት እንደሆነ ለማወቅ አልቻለምአምላካችን ግን ከወቅቶችም መፈራረቅ በፊት የነበረ ነው ከዘመናት በፊት የነበረው እግዚአብሔር አብ ያለ እናት በቅድምና እግዚአብሔር ወልድን ከአካሉ ከባሕርዩ ባስገኘ ጊዜ የእናትነት ሥልጣኑ በአካል ከመገለጧ በፊት በአምላክ ኅሊና ለእመቤታችን የተሰጠ ነበር የሚያደርገውን እንጂ የማይሆነውን የማያስብ አግዚአብሔር ዘመኑ በደረስ ጊዜ ከአካሏ አካልን ከባሕርይዋ ባሕርይን ነሥቶ ከእርሷ ተወለደ ዘመናት መቆጠር ዓለማትም በዘመን መሰፈር ከመጀመራችው በፊት እርሷ በእግዚአብሔር ዘንድ ታስባ ትኖር ነበር እንዲያውም ቅዱስ ያሬድ ሸመንየ አዝማንኪ መጠንየ አምጣንኪ በማለት በድጓው ያመሰግናታል ሲተረጎምም ዘመኔ ዘመንሽመጠኔም መጠንሽ ነው ማለት ሲሆን ዓለም ከተዘጋጀ ከብዙ ዓመታት በኋላ ጌታ ከእመቤታችን የነሣው ሥጋ ቀዳማዊ መሆኑንና የእመቤታችንም ወላዲተ አምላክነት ከዓለም አስቀድሞ የታሰበ መሆኑን በዝማሬው ያረጋግጥልናል አሮጌው ዘመን አልፎ አዲሱን ዘመን መቁጠር ሲጀመር ኅሊናሁ ለአብ ብለን የምንጠራው ጌታ ከእርሷ ተገኘ ፈጣሪያችን ያለጊዜው የሚያደርገው ነገር ባለመኖሩ የሚያደርጋቸውን ነሮች ዘመን ይቀድማቸዋል እንጂ ሐሳቡን ዘመን ቀድሞት አያውቅም ፖመርለእኋ አውር ጾመ ድዕነ ዘቅዱስ ያሬድ ድጓ ዘቅዱስ ያሬድ ትምህርተ ኀቡዐት ሕደጠተ ማርያም ድደንገፅ ዓለም ስለ እመቤታችን ዓለሞት በአራት ዐበይት ክፍሎች የተከፈሉ ናቸው ከምድር በላይ ያለው ሰማይ ብቻውን በሁለት ይከፈላል የመጀመሪያው መቅደሰ እግዚአብሔር ተብሎ የሚጠራው ክፍል ሲሆን በዚህ ዓለም ውስጥ ሦስት ሰማያት ይገኛሉ የሁለቱ ሰማያት ጽንፋቸው የማይታወቅ መሆኑን የሥነ ፍጥረቱ መጽሐፍ ይመሰክራል አንደኛዋ ሰማይ ግን አራት ማዕዘን ሆና በልክ ከላይ እንደ ክዳን ሆና የተሠራች ሰማይ ናት እንጂ እንደ ሁለቱ ሰማያት ዳርቻ የሌላት አይደለችም እነዚህን ሦስቱም ሰማያት ማኅደረ እግዚአብሔር በመሆናቸው ፍጡራን ሰግደው ለመመለስ ካልሆነ መኖር አልተፈቀደላቸውም እግዚአብሔርም በልዩ ጥበቡ አንዱን መሠረት አንዱን ግድግዳ ሌላውን ጣራ አድርጐ አያይዞታል እንደ መንበር ሆነው የተሠሩ በመሆናቸው ሁል ጊዜ በኪሩቤል ጀርባ ላይ ጸንተው እንዲኖሩ አድርጓቸዋል ለወዳጆቹ ሲገለጥ እግዚአብሔር በዚህ ዙፋን ላይ ተቀምጦ ክኪሩቤል ትክሻ ላይ ሆኖ ነው የሚገለጠው ሕዝ ኢሳ በዚህ ሰማያዊ ዓለም ውስጥ ሁል ጊዜ ቅዳሴ አይቋረጥም ሙሴ በደብረ ሲና ያያቸው ሰባቱ የአሳት መጋረጃዎችም የሚገኙት በዚህ ቅዱስ ቦታ ነው ከዚህ ቤተ መቅደስ በላይ ምንም ነገር የለም የፍጥረት ሁሉ ቁንጮ ነው ይህ ሁሉ ፍጥረት ወደ ዚህ ስማይ ያንጋጥጣል የፍጥረት ሁሉ የተስፋ ፍጻሜ ከዚህ ሰማይ ይወጣል ምድራውያንን የሚያረካው የምሕረት ጠበል ከዚህ ሰማይ ይመነጫል በአጠቃላይ ለተገፉት ፍትሕ ለግፈኞች ቅጣት የሚወጣው ከዚህ የጽድቅ አዳራሽ ነው ሰማያትን በምጥቀታቸው ምድርን በጥልቀታቸው አየረ አክሲማሮስ ዘእሑድ ዣ ሕደወተ ማርያም ድገግፅ አየራትን በንስርነታቸው የፈታተሹት እነዚያ አፅማዶቻችን እንደነገሩን ይህ ሰማይ የእመቤታችንን ምጽአት የሚሰብክ የአመቤታችን ምሳሌ ነበር። ከሰማያት በላይ ያለው ይህ ሰማይ ፍጡራን ለሚኖሩባቸው ሰማያት ሁሉ አክሊል ነው እመቤታችንም አክሊለ ፍጡራን ናት የቅዱሳን ቁንጮም ናት እንደነዚህ ሰማያትም እመቤታችን መቅደሰ እግዚአብሔር ናት ሌላውን ቅዱስ የእግዚአብሔር ቤተ መቅደስ ኛ ቆሮ ብንለው እግዚአብሔር በኅድረት በረድኤት ስለተገለጠበት ይሆናል እንጂ እንደ እርሷ በከዊን ተዋሕዶ መች ነውና በአውነት አመቤታችን እግዚኡኃያላን የሚኖርባት ከተማ ናትና ፍጥረት ላይኖርባት የተዘጋጀች አማናዊት የእግዚአብሔር ቤተ መቅደስ ናት አንድ ሊቅም መቅደስ አንቲ ዘረሰየኪ ታዕካሁ እአግዚአብሔር ቤተ መቅደስ መመስገኛ ያደረገሽ አንች ነሽ» ሲል ያወድሳታል የመጀመሪያው ዓለም ሲፈጠር የነበረው የእግዚአብሔር ቤተ መቅደስ የነዚህ ሰማያት ኅብረት ነበር ዓለምን በሐዲስ ተፈጥሮ እግዚአብሔር ሊሠራው ባስበ ጊዜ ግን ሦስቱን ሰማያት በሦስት ነገር በተከበበች ድንግል ለወጠው ማለትም ንጽሐ ሥጋ ንጽሐ ነፍስ ንጽሐ ልቡና በተገኘባት በእመቤታችን ተክቶታል ለሐዲሱ ዓለም እመቤታችን የመጀመሪያዋ የምስጋና ሥፍራ ናት የመጀመሪያው የመላእክቱ ቅዳሴ የትጉዛትኑ ሠራዊት ማኅሌት የተቆመው በአርያም ሥርዓት ዝማሬ በምድር ላይ የተንቆረቆረው በእመቤታችን ማሕጸን አይደል። ከሾማት ንጉሥ በስተቀር የእርሷን ጸጋ ቆጥሮ የሚያውቀው እንደሌለ እውነት ብየ እነግራችቷለሁ አብርሃም ያያት ሰፊ ሰማይ እኮ እመቤታችን ናት በሌሊት ከቤቱ ወጥቶ ሽቅብ አንጋጦ በርቀት ካያት ሰማይ ላይ ሥሩ መ ሥርዓተ ቅዳሴ ሕይወተ ማርያም ድገገስፅ ያያቸውን ከዋክብት መቁጠር ተስኖት አይደል አብርፃም ወደ ቤቱ የገባውዘፍ የአመቤታችንንም ክብር ለመመርመር አብርፃም ልቡናቸውን በቀደሙት ዘመን የተነሠት አባቶቻችን ወደ ጥልቁ አውርደውታል ወደ አየር አውጥተውታል አብርሃም ከዋክብቱን መቁጠር አልችል ብሎ እንደተመለሰ አባቶቻችን ቅዱሳኑም ልቡናቸው የእመቤታችን ክብራን መመርመር አልችል ብሉ መመለሱን ይነግሩናል ከነሱ አንዱ አባ ህርያቆስ እንዲህ እንዳለ ይስእን ወይገብእ ኀበ ዘትካት ህሳዌሁ አልመረመረው ብሉ ወደ አለመመርመሩ ይመለሳል ብሉ ማለቂያ የሌለው ይህ ዓለመ ሰማይ ማለቂያ የሌለውን የድንግል ማርያምን ክብር ሊያስነብበን የተዘረጋ ንጹሕ ብራና ነው ላለፈውም ለሚመጣውም ለሕያዋኑም ለሙታኑም ማደሪያ ሊሆን የተሠራው ይህ ሰማይ ስንመረምረው ይገርማል ከዚህ በላይ ያለፈውም የሚመጣውም ትውልድ ብፅዕት የሚላት ለሕያዋኑም ለሙታኑም ለፊተኛውና ለኋለኛው ፍጥረት ማረፊያ ሆና የተሠራች እመቤታችን ደግሞ ትገርማለችና በሰማይ ብንመስላት ሰማይ ቢያንስብን ሁል ጊዜ በምንጸልየው ጸሎታችን አንቲ ተዐብዬ እምሰማይ ከሰማይም ይልቅ አንቺ ትበልጫለሽ ብለን እንዘምርላታለን ሦስተኛው ክፍል በሶስተኛነት ተቀምጦ የምናገኘው በዕለተ ሰኑይ እንደተገኘ የሚነገርለትን ጠፈር እየተባለ የሚጠራው ዓለም ነው ይህ ዓለም የዕለተ ረቡዕ ናጥዋረታት ፀሐይ ጨረቃና ክዋክብትን ሰብስቦ የያዘ ዓለም ነው ከነዚህ ፍጥረታት በስተቀር በዚህ እንዲኖር የተፈቀደለት ሌላ ፍጥረት የለም ምንም እንኳን ከውኃ ተከፍሎ በቃለ እግዚአብሔር ጽና ተብሎ ቅዲማር ጭ» ውዱ ማር ሕይፀዉተ ማርያም ደገግፅ የጸና ውኃ መሆኑን ብናውቅም አንዳንድ ጊዜ ይህን ጠፈር ሰማይ ብሎ መጥራት የተለመደ ነው ሰማይ ማለት ስዕለ ማይ ማለት በመሆኑ በምሥጢር ተነጥቀው እንጂ አባቶቻችን ሰማይ ብለው የጠሩት አውነት ነው ቁጥሩስ ከሰባቱ ሰማያት ውጭ ነው ዓለማችን ከተፈጠረች በሁለተኛው ቀን ይህ ግዙና ሆኖ የምንመለከተው ጠፈር ታየ እስከዚያ ድረስ ታላቁ መጽሐፍ እንደሚነግረን ከዚህ ካለንበት ዓለም አንሥቶ እሰከ ብሩህ ሰማይ ድረስ ዓለሚቱ ልክና መጠን በሌለው ውኃ ጢም ብላ ተሞልታ ነበር ሁለተኛው ቀን ግን ለምድር የብስን ለሰማይ ደግሞ ጠፈርን መጋረጃ አድርጎ አስገኘ በሰማይና በምድር መካከል የጠፈር ግድግዳ ተፈጠረ በዚህም ምክንያት ከብሩህ ስማይ የሚፈልቀውን የብርሃን ጠል እንዳትጠጣ ምድር ተከለከለች በአራተኛው ቀን ግን ከመለኮታዊ ብርሃኑ የሰናፍጭ ቅንጣት ታክል የተሳለባቸው ታናሽና ታላቅ ብርፃናት ለምድር ያበሩላት ጀመሩ እነዚህን ታላቅና ታናሽ ብርፃን ብዙ የብዙ ብዙ ከሆኑ ከዋክብት ጋር የሚያስተናግደው ዓለም ስሙ ጠፈር ተብሎ በፈጣሪ ተሰይሟል ጠፈርን በፈጠረው ጊዜ አመቤታችንን በምሳሌ ሲነግረን ነው ይላሉ አባቶቻችን በሁለተኛው ቀን መፈጠሩ እመቤታችን በሁለተኛው ክፍለ ዘመን በዘመነ ኦሪት የምትገኝ መሆኗን አመላካች ነው ይህን ጠፈር ሲሠራው እግዚአብሔር ከበላዩ ወንዳ ወንድ ውኃ ከበታቹ ደግሞ ሴታ ሴት ውኃን አስቀምጦበታል በዚህም ድንግል ማርያም በሌትና በወንድ ሩካቤ ከሐናና ከኢያቄም የምትገኝ እንጂ ከሰማይ የምትገኝ ሰማዊያት እንዳልሆነች ተናገረ ሔኖ ከበላዩ ያለው ወንዳ ወንዱ ውኃ ሁሌም ሲገማሸር የሚኖር ቁጣ የማይለየው ኃያል ውኃ ሲሆን በኖኅ ዘመን ለተደረገው ብር ሕይወተ ማርያም ድንገፅ ጥፋት የእግዚአብሔር በትር ሆኖ በማገልገሉ ይታወቃል ወደ ታች ወርዶ ጠፈሩን እንዳያበላሽ አምላካችን ባቢል የሚባል የነፋስ ምሰሶ ተክሎለታልአባቶቻችን ይህን ውኃ በጥንተ አብሶ ይመስሉታል ለጠፈሩ ከዚያ ውኃ ጋር አለመገናኘት ከነፋስ በቀር ሌላ ማን የቆመ አለ። ኛ ር ሕደወተ ማርያም ደንግስ ቆሮ አንዳንዶቹ በክብር ከፍ ከፍ ከማለታቸውም የተነሣ እንደ ስማይ መላክ ብር ብር አያሉ ከጽርሐ አርያም እስክ በርባሮስ ክላይኛው ሰማይ እስከ ታችኛው እንጦርጦስ ወደ ወደዱት ይሄዳሉ ያለ ከልካይ በተሰጣቸውም ጸጋ በመባርቅት ጀርባ በደመና ሠረገላ በነፋሳት ትክሻ ተጭነው ይመላለሳሉ አክናፈ ጸጋ ተሰጥቶአቸው ከወዲያ ወዲህ በእግረ መንፈስ በክነፈ ነፋስ ይመሳለሳሉ አንዳንዶቹ ግን ከዚህ ልዩ ናቸው ከሠሌዳ በቀር ብርሃን ያልተሰጣቸዉን ክዋክብት በጠፈር እንደተመከለትን ሁሉ በእመቤታችን እናትነት በክርስቶስ መሠረትነት ከተገኘው የክርስትና ጠፈር ላይ የተሳሉ ከዋክብት ቢሆኑም ቅሉ ሃይማኖታቸውን በተግባር መግለጥ የተሳናቸው ሰዎችን ይመስላሉ ክርስቲያን ተብለዋል እንጂ ለዚህ ስማቸው የሚመጥን ስም የሌላቸው ናቸው በጠፈር ይህን ሁሉ አየን ይህን ሁሉ ያሳየን ጠፈር በእርጅና አልተለወጠም ከጥንተ ፍጥረት ጀምሮ እስከ ዛሬ እንዲሁ አለ እመቤታችንም ከአዳም ጀምሮ እስከ ሐናና ኢያቄም ከዚያም እስከ ዛሬ ከነቢያት እስከ ሐዋርያት ከሐዋርያት አስከ ሊቃውንት ያለና የነበረ ክብሯን ጠብቃ በንጽሕና ስርጉት በድንግልና ጽንዕት ሆና መገኘቷን ያሳያል ሲፈጥረውም ጠፈሩን በቀስተ ደመና አምሳል አድርጎ ፊቱን ወደ ምድር መልሶ ከላይ ወደ ታች ምድሩን እስኪነካ ድረስ በጥበብ አቁሞታል ምድርና በውስጧ ያሉት ሁሉ በዚህ ጠፈር እቅፍ ውስጥ የሚኖሩ የጠፈር ጥገኞች ሆነው ለዘለዓለም ይኖራሉ በምድራውያኑ ሥርዓት መሬታዊ ሆና ከእናትና ከአባቷ እመቤታችን ተወልዳለች በሰማያውያኑ በመላእክት ሥርዓት ደግሞ እድሜ ዘመኗን ኑራለች ሕደዉተ ማርያም ደገገግስ ምድራዊውን መብል መጠጥ ንቃ ሰማያዊ መብል መጠጥን አስገኝታለች ከላይ ወደ ታች የተዘረጋውን ጠፈር ተመልክተን እመቤታችን ከጥንት ጀምሮ ለመሬታውያን የተሰጠች የእግዚአብሔር የምሕረት ስጦታ መሆኗን አወቅንለዚህ ነው እንዲያውም አባቶቻችን ኪዳነ ምሕረት ሲሉ ስም ያወጡላት ምድርና በውስጧ ያሉት ሁሉ በምሕረት የሚታሰቡበት ዘመን እደሚመጣ አውቀን ተስፋችንን ስንቀን አንድንቆይ ምልክት ከሆኑን ነገሮች አንዱ እኮ ይሄ ነው ምድርን ያገኘናት ከነጠፈሯ ነው ምድር ያለ ጠፈር እንዳትኖር የከለከለ አምላክ ምድርን በሠራ ማግስት ጠፈርን ማድረጉ ያለ ወንጌል ኦሪት ያለ ሐዋርያት ነቢያት ያለ እመቤታችንም ክርስትና የለም ሲለን ነው ክርስትናን ያወቅነው ከአመቤታችን የተወለደው መሲሕ ክርስቶስ የሚል ስም ሲወጣለት ካየን በቷላ ነው ክርስትናችን የተወለደው ከሷ ሲሆን ሕያው የሆነውና ወደ ዓለም የገባው መለኮት በተዋሐደው የአምላካችን ደም ነው እናም የክርስትናችን ሐረገ ትውልዱ ሲመዘዝ ታሪኩ ሲነገር መነሻ የሚያደርገው ድንግል ማርያምን ነውና ያለ እርሷ ክርስትናን ማሰብ ያለ ጠፈር የሆነች ምድርን እንደ መፈለግ ቁጥር ነው አራተኛው ክፍለ ዓለም በአራተኛነት የምናገኛት ዓለም ይህች ምድር ናት የሰው ዘር በጊዜያዊነት እንስሳትና አራዊት በባለቤትነት ይኖሩባታል ምድራውያን የምንላቸው ከሥጋና ከደም የተገኙ ፍጥረታት ሁሉ ከምድር የተገኙ በመሆናቸው እንደገና ተመልሰው ወደ ተገኙበት ምድር እንዲመለሱ ከሰማዩ ንጉሥ ትእዛዝ ተላልፏል። ሁሉን መሸከም የምትችለውን ምድር ምንም መሸከም ከማይቻላቸው ረቂቃን ፍጥረታት አናት ላይ ሲያስቀምጣት በጥንቃቄ ነው ምንም አንኳ ጽናት ከሌላቸው ከነዚህ ፍጥረታት ላይ ቢያስቀምጣትም እሷን ግን ሁሉን እንድትችል ከሁሉ በላይ አድርጎ ጽናትን አስታጥቆ ፈጠራት እንደለው ሰውኛው ቢታሰብማ ኖሮ ጽንዕት ምድር ከሥር ኦነዚህ ደግሞ ከላይ በሆኑ ነበር አምላካችን ሁሉን ቻይ ነውና ከሰው አዕምሮ በላይ የሆነውን ሥራ ሠርቶምድሪቱን አጸናት ከሥር ያሉት በተለይም እሳትና ነፋስ ቀላሎች አንደመሆናቸው መጠን ሽቅብ ወደ ላይ እንውጣ ይላሉ ምድርና ውኃ ከላይ ሆነው ወደታች ሲገፏቸው ይኖራሉ እናም አሁን ስለምድር ዘፍ ሕደጩዉተ ማርያም ጀኀኝገል ስናነሣ ቀላሎችን ፍጥረታት እሳትና ነፋስን የተሸከመች እርሷ ነች እንጂ ምንም በላያቸው ብትሆንም እነርሱ የተሸከሟት አይደሉም ከሥሯ የሚገኙ እነዚህ እሳት ውኃና ነፋስ ከላይዋ ቢፈለጉም አይታጡም ሁሉን የተሸከመች ሥጋዊና ደማዊ ፍጥረታት የተወሰኑባት ይህች ምድር አመቤታችን ድንግል ማርያም ናት ስው ከምድር አፈር ተበጅቶ ምድርን በልቶ ምድርን ለብሶ በምድር ላይ ይኖራል ከአሮጊቷ ምድር ወደ አዲሲቷ ምድር እስኪሸጋገር ድረስ ታላቁ መጽሐፍ ከፍጥረታት ሁሉ ታላቅ የሆነውን የሰውን ተፈጥሮ ሲናገር ከምድር አፈር የተበጀ መለኮታዊ ሸክላ እንደሆነ ይመሰክራል ዘፍ ይህች ምድር የመጀመሪያውን ሰው አዳምን ከባሕርይዋ ያለ ዘርና ሩካቤ በእግዚአብሔር ቃል ብቻ አስገኘች ከዚህ ተያይዞ ፍጥረት ሁሉ ከእርሷ ማሕጸን የወጣ መሬታዊ ሆነ ሁለተኛይቱ ምድር ድንግል ማርያም ደግሞ የአዲሱ ፍጥረት አባት የሆነውን አዲሱን ሰው ኢየሱስ ክርስቶስን አስገኝታለች በማሕጸኗ ስታሳድረው እንደ ፍጥረት ልማድ ዘር ምክንያት አልሆናትም ገዥዋ አለቃዋ ጠባቂዋ ተንከባካቢዋ አዳምን ምድር እንዳስገኘች ሁሉ እመቤታችን ድንግል ማርያምም ፈጣሪዋን ወለደችው ገዥዋን አስገኝዋን አስገኘችው የቀደማት እርሉን ቀደመቸው ከእርሱ ተያይዞ ከማይሞትና ከማይጠፋ ዘር የሚወለዱት ምአመናን የዘር ሐረግ ሳይቋረጥ መቆጠር ጀመረ ታላቁ መጽሐፍ ዓለማችን ህልውናዋ ከተረጋገጠ በቷላ በመጀመሪያውና በሁለተኛው ቀን የነበረውን ትዕይንት በተናገረበት አንቀጹ ስለ ምድር የተናገረው እጅግ አስደናቂ ነገር ነው ወምድርኒ ሀለወት እራቃ ወኢታስተርኪኢ ምድርም ባዶዋን ነበረች አትታይምም ነበር ዘፍ ይሳል ርክ መ ሕደወጠተ ማርያም ድገግስ ምድርም ባዶ ነበረች ስትል ቅድስት ኦሪት መናገሯ ስለዚህ ግዙፍ ምድር አይደለም ምክንያቱም በዚያ ወቅት ባዶውን አልነበረምና ከዚህ እስከ ብሩህ ሰማይ ውኃ ሞልቶ ይኮት ነበር እንጂ። አስቀድመን እንደተናገርነው እርሷ ከዓለም በፊት የነበረች ሌላ ዓለም ከመገለጧም በፊት በአምላክ ኅሊና ታስባ ትኖር የነበረች ናት ይህን ያስበ ጊዜ ሙሴ የተናገረው ነገር ምንኛ ድንቅ ነው ምድርም እራቁቷን ነበረች አትታይምም ነበር ዘፍ ራቁቷን ሆና ነገር ግን የማትታይ ምድር ነበረች ለምን ከተባለ ሊቀ ነቢያት ሙሴ መልስ አለው ወኢኮነት ድሉተ የተዘጋጀች አልነበረችም በአምላክ ኅሊና የተገለጠች መሆኗ ዕራቁቷን ነበረች አስኝቷታል ገና በእዝነ አዳምም ያልተሰማች ልዩ የእግዚአብሔር ምሥጢር በመሆኗ ደግሞ አትታይምም ነበር ተባለላት ታስበች እንጂ አልተፈጠረችም ነበርና ይልቁንም በሥራው ድንቅ የሆነው አምላክ ከዳር እስከ ዳር በውኃ መልቷት የነበረ መሆኑ በሥነ ፍጥረታት ታሪክ የተረጋገጠ ነው እስከ ሁለተኛው ቀን ድረስ በውኃው ላይ የእግዚአብሔር መንፈስ ሰፍፎ ይዞት ምድሪቱ ፊቷ እንዳይታይ አድርዓት ነበር ሁሉን የሚያዘጋጀው እግዚአብሔር እስኪያዘጋጀው ድረስ ምድሪቱን ሸፍኖ የነበረው ውኃ እመቤታችን ድንግል ማርያም አእስከተገለጠችበት ጊዜ የነበረውን ዘመን ያመላክታል ይህን ውኃ አምላክ በቃሉ ከፈለው በሁለተኛይቱ ቀን ከሦስት ቦታ ላይ እንዲሰበሰብ ተወስኖበት ውኃው እንደተከፈለ ለዓመተ ፍዳ ለዓመተ ኩነኔ ሁለተኛ በሆነች ዓመተ ምሕረት በተሰኘው ዘመን ጌታን በድንግልና ጸንሳ በትንቢተ ነቢያት የተዘጋጀች ሆና እስከተገለጠችበት ጊዜ የነበረውን ዘመን ለሦስት ይከፈላል ዘመነ አበው ዘመነ መሳፍንት ዘመነ ነገሥት ተብሎ ር ሕደጠተ ማርያም ደገገፅ በነዚህ በሦስቱም ክፍላተ አዝማን መንፈስ ቅዱስ በላይዋ ላይ ሰፍፎ እስከ ዳግመኛው የምሕረት ዓመት ድረስ የማትታይ ምድር አደረጋት በእውነት ይህ የአግዚአብሔር ሐሳብ ስለ እመቤታችን ባይሆንማ ኖሮ ሊቀ ነቢያት ሙሴን በውኃ ላይ በረቂቅ ሰፍፎ ስለነበረው የአግዚአብሔር መንፈስ እንዲናገር ምን አስገደደው ምክንያቱም በእያንዳንዱ ፍጥረት ላይ የአግዚአብሔር መንፈስ የማይለይ ሆኖ ሳለ ከዚህ ሲደርስ ለይቶ አስቦታልና እስከ ሁለተኛው ቀን ድረስ በመንፈስ ቅዱስ ጥላ ሥር የምታርፍ መሆኗን ውኃውም ተዘጋጅቶ ሲያልቅ የምትገለጥ መሆኗን አሳየን ውኃ ብለን የጠራነው ዘመን ሲፈጸም ያለ ገበሬ ድካም ያለተክልና ያለዘር ማፍራትና ማለምለም የሜቻላት የተዘጋጀችዋ ምድር እግዚአብሔር የቀጠረው ቀን ሲደርስ ተገለጠች ዓለማችን በጥንተ ተፈጥሮዋ ከእግዚአብሔር በሆነ ብርሃን ስትመራ የቀናቱ ሁሉ መካከለኛ በሆነው በዕለተ ረቡዕ ፀሐይ እንደተገለጠች ክብሯ ከፀሐይ ይልቅ የሚያበራው እመቤታችንም የዘመናት ማዕከል ላይ ማለትም በዓመተ ፍዳ መካተቻ በዓመተ ምሕረት መባቻ ላይ ተገለጠች በጣም የሚገርመው ፀሐይ በአራተኛው ቀን በከዋክብት ተከባ እንደታየች እመቤታችንም ከአራተኛው ትውልድ ከቤተ ይሁዳ ነው የተወለደችው አስራ ሁለቱን ነገደ እስራኤል ከሮቤል ጀምረን ስንቆጥር ይሁዳ አራተኛ ስለሚሆን ነው የዓለም ብርፃን ክርስቶስ ከእርሷ ይወጣ ዘንድ የጽድቅ ፀሐይ አመቤታችን ከአራተኛው ትውልድ ወጣች ያውም በከዋክብቱ በነቢያት በካህናት ታጅባ ዮሐ ከድቅድቅ ጨለማ ወደ ሚደነቅ ብርፃን ሰው እንዲወጣ የአማናዊው ብርፃን ሰሌዳ ድንግል በሰማይ ሰሌዳ ላይ ተቀረጸች ሕደዉተ ማርያም ደፎገገል ሦስቱ ነገሮች ለዚች ምድር መሠረት ሆነዋታል በሳይዋም እነርሱ ያድሩባታል በምድር ላይ የሚርመሰመሰው ማንኛውም ፍጥረት ቢሆንም ከነዚህ በምንም ያልተለየ የነዚህ ነገሮች ውሕድ ውጤት ነው ያለ እነርሱም ምድር ባዶ ናት እመቤታችንም መሠረቷ ሥሉስ ቅዱስ የሆነላት ንጽሕት አዳራሽ ናት ጉልላቷም እግዚአብሔር ነው በውስጧም የሞላው እርሱ ነው እርሷ ለእርሱ ማደሪያነት ተዘጋጅታለች እንጂ ሌላ ምን አላት ከአርሱም በቀር ሌላ ቢፈለግ በውስጧ ምንም የለም ለእርሱ ብቻ የተሠራች ምሥራቃዊት አዳራሽ ናትና ወደእርሷ ተልኮ የመጣውም መላክ ያረጋገጠላት እውነት ይህ ነው የሦስቱ አካላት ማኅደር መሆኗቧን በውኃ ላይ ተመሥርታ በእሳትና በነፋስ ላይ ጸንታ የምትኖረው ምድራችን ቢያንስ በሦስት ታላላቅ ቄም ነገሮች ተለይታ ስትመሰገን ትኖራለች ታማኝ የሚያምነው ቢታጣ እንኳን ታማኝ ሆኖ ለዘለዓለም የሚኖረው ንጉሣችን እግዚአብሔር ብቻ ነው መታመን የባሕርይ ገንዘቡ በመሆኑ የሚያምኑ ፍጥረታት ከመኖራቸው በፊትም እርሱ የታመነ ነበርና ፍጥረታት ግን ሲሞላ ሲጐድል ነው ማመንና መታመን ክዳትና ሽንገላ ይፈራረቁባቸዋል ከፍጥረታት ሁሉ እንደ ምድር በታማኝነቱ የተመሰከረለት ደግሞ ማንም የለም ምድራውያን ሁሉ የአንድ ነገር ጥገኛች ናቸው የምድር የሥጋ ለባሹ ነሮ በሁሉም መንገድ ከምድር ጋር የተያያዘ ነው ሁሉም በእርሏ እንጂ ያለ እርሷ መኖር የማይችል መሆኑ ቢታወቅም ምድሪቱን ሁልጊዜም በታማኝነት ገበሬው ከጐታው ከጐተራው እያወጣ ያለውን የሚበትነው በምድር ላይ ነው ከምድር የሰበሰበውን መልሶ በምድር ላይ ሲበትነው ያለ አንዳች መጠራጠር ነው ንጉሥ መጫወ ፀመሠመሎሙውኢገክስ ት ሕይደጠተ ማርያም ጀገገስ በመኳንንቱ በሠራዊቱ ጳጳሱ በሊቃውንቱ መምህር በአርድእቱ ታማኝነትን አጥቶ ተስፋ በቆረጠበት በዚህ ዘመን በምድርና በገበሬው መካከል ግን ዛሬም መተማመን አለ አርሷ ለዘለዓለም ታማኝ ናትና አመቤታችን ድንግል ማርያምም በሦስቱ ነገርች ለዘለዓለም የታመነች ናት ሀ በድንግልና አንከን የሌለው የውስጥና የውጭ ድንግልናን መኖር የቻለች እመቤታችን ድንግል ማርያም ብቻ ናት ድንግል የተባሉ በዚች ዓለም ብዙዎች ቢሆኑም በድንግልናቸው ጥያቄ ያልተነሣባቸው ግን የሉም በዚያውም ላይ የውስጥና የውጭ ድንግልናቸውን ጠብቆ በመቆየት ለነፍሳቸውም ለሥጋቸውም ድንግልና ታማኞች አይደሉም አመቤታችን ብቻ በዚህ የታመነች ናት። ሕይጠተ ማርያም ድገግስፅ ደግሞ የመንፈስ ቅዱስ ሐሳብ መሆኑን አስቀድሞ በኤልሳቤጥ ንግግር እንደተረዳነው በኋላም በኤፌሶኑ ጉባኤም መቅደንዮስን በመቅጣት ወላዲተ አምላክ መባል የሚገባት መሆኑን አስረዳ ከሰማይ እስከ ምድር በተዘረጋው የሥነ ፍጥረት ሥርዓት የፍጡራን አንደበት ሁሉ ወላዲተ አምላክ ብለው ይጣራሉ ስዕሏን የሚስሉ ሰዓልያን ይህንን ለማስረዳት አምላክን በግራ እጂ አስይዘው ይስላሉ ስሟን በሚጠሩበት ቦታ ሁሉ ወነዲተ አምላክ የሚል ቅጽል ያስቀምጣሉ ከሌሎች ማርያሞች ለመለየት ሁል ጊዜ ይህን መግለጫ ይጠቀማሉ ከሆነበት ጊዜ ጀምሮ እስከዛሬ ከዛሬም እስከ ዘለዓለም የአምላክን ሰው መሆን በሚያምኑት ሁሉ ዘንድ አምላክን ለመውለድ እርሷ የታመነች ናት እምኅበ አልቦ ኅበ ቦ ካለመኖር ወደ መኖር የመጣችው መሬት ቀዳሚ አዳምን እንዳስገኘት መካኒቱ የሐና ፍሬ እመቤታችንም የአዳም ሁለተኛ ኢየሱስ ክርስቶስን ማስገኘቷ የቀደመውን የአዳምን ተፈጥሮ እንድናስታውስ አድርጎናል የመጀመሪያይቱ ምድር በፍጡራን ፍላጎት የተገኘች ሳትሆን በፈቃደ እግዚአብሔር ጊዜዋ ሲደርስ ካለመኖር ወደ መኖር የመጣች ናት ሊቁ ቅዱስ ያሬድ ይህን ሲያስረዳ እመ ይፈጥራ እግዚአብሔር ለምድር ኢዜነዎ ለስማይ ወኢተማከረ ምስለ መላአክቲሁ አግዚአብሔር ምድርን ሲፈጥራት ለሰማይ አልተናገረም ከመላእክት ጋር አልተማከረም ይላል አሁን እንዲህ ማለቱ ሰማይ ቀድሞ ተፈጥሮ መላእክቱም ከምድር በፊት ኑረው አይደለም ምክንያቱም ታላቁ መጽሐፍ በመጀመሪያ አግዚአብሔር ሰማይና ምድርን እንደፈጠረ ነግሮናልና ዘፍ ሊቁ በመንፈስ ቅዱስ በተቃኘው አንደበቱ ሊናገር የፈለገው ስለ ዳግማዊት ምድር ስለ እመቤታችን መሆኑ ምንም ጥርጥር የለውም ከሰማይ ዚቅ ዘኀዳር ሚካኤል ን ሕደጩተ ማርያም ደኀኝቫስ መዘርጋት ከመላእክትም ሥርዓት በኋላ የተፈጠረች ምድር የለችምና እንዲያም ከተባለ ድህረ ዓለም የተፈጠረች ምድር አመቤታችን ናትና እርሷንም ሲፈጥራት ከሰማያውያትኑ መላእክት ከምድራውያኑም የአዳም ዘሮች ጋር አልተማከረም እሱ በፈቀደ ጊዜ ፈጥሮአታል እንጂ እርሷ ምድር ተብላ መጠራቷም ለክርስቶስ አዳም ተብሎ መጠራት ምክንያት ሆኖታል ያለ ዘር ያለ ሩካቤ ፍጥረትን ማስገኘት የቻለ በጥንት ዘመን ከምድር በቀር ሌላ ነበርን። በዚህና በሌሎች ነገሮች ምድር እመቤታችንን ትመስላለችና ብለው የቤተክርስቲያናችን ሊቃውንት ዳግማዊት ምድር ብለው ይጠሯታል ስለ ምድር የተነገረውን ሁሉ ለአመቤታችን ሰጥተው ይተረጉማሉ ምድርን የሕያዋን እናት ብለን እንደምንጠራት ዘፍ ወላዲተ አምላክ ድንግል ማርያምንም እሞሙ ለኩሎሙ ሕያዋን ብለን አንጠራታለን የቀደመው ሰው ከምድር አፈር ተበጅቶ ሕያው ሆኖ ለዘለዓለም እንዲኖር ተወስኖለት የእግዚአብሔርን ሕያው አስትንፋስ አግኝቶ ሕያው ሆኖ ይኖር ነበር ይህን የሕይወት ጉዞ ሞት ሲያደናቅፈው ዳግመኛ ሕያው ፍጥረት ማስገኘት ምድራችን ሲሳናት ሌላ ሕያው ሰው ያስገኘችልን ሁለተኛዋ ምሥኗዴር እመቤታችን ናት በአንዱ በአዳም ምክንያት ሁሉም ሞተ ነበርና በሁለተኛው አዳም ፍጥረት ሁሉ ዳግም በሕይወት ሲፈጠር በሁለተኛው ጊዜ ሕያዋን ፍጥረታት የተገኙባት አመቤታችን ድንግል ማርያምን አሞሙ ለኩሎሙ ሕያዋን ብለን መጥራታችን ተገቢነት አለው የመጀመሪያው ሕያው ፍጥረት ሲገኝ ወነፍሐ ውስተ ገጹ ለአዳም መንፈስ ሕይወት በአዳም ላይ የሕይወትን እስትንፋስ እፍ አለበት ሸፍ ተባለ ስለ ሁለተኛው ሰው ሕይወት ግን የተነገረው ነገር ድንቅ ነው መንፈሰ እግዚአብሔር ቅዱስ ይመጽእ ላዕሌኪ ቅዱስ የሆነው የእግዚአብሔር መንፈስ ወደ አንች ይመጣል ሉቃ የሚል ነው የመጀመሪያው ከአፉ በተቀዳ የጸጋ ሕይወት የከበረ ሕያው ርቪር ቲቲ ጋ ኢኢሙሙሙ ፕ ሕይበተ ማርያም ድገገግስ ፍጥረት ሲሆን ከሁለተኛይቱ ምድር የተገኘው ሁለተኛው ሕያው ሰው ግን በባሕርይ ሕይወቱ በመንፈስ ቅዱስ ሕያው የሆነ መሆኑን ያሳያል ከመጀመሪያይቱ ምድር የተገኙት ሕያዋን ፍጥረታት በነፍስ ሕያዋን የሚሆኑ ሲሆን ከሁለተኛይቱ ምድር የተገኙት ግን በመንፈስ ቅዱስ ሕያዋን ሆነው ይኖራሉ የመጀመሪያው የየነፍስሕያውነት በተፈጥሮ የሚሰጥ ነው ሁለተኛው ሕያውነት ክርስትና ደግሞ በፈቃድ የሚሰጥ ነው ሰው ከመጀመሪያይቱ ምድር የተገኘ መሬታዊ ፍጡር መሆኑን አምኖ በጥንተ ተፈጥሮው እኔ አመድ እና ትቢያ ነኝ አለ ከሁለተኛይቱ ምድር የተገኘ ዳግማይ አዳም ክርስቶስ ከማይሞትና ከማይጠፋ ዘር ወልዶኛል ብሉ ከአመነ በኋላ በሐዲስ ተፈጥሮ ከአባቱ ዳዊት ጋር ኢይመውት ዘእንበለ ዘአሐዩ በሕይወት እኖራለሁ እንጅ አልሞትም መዝ እያለ አብሮ ይዘምራል ይህች ያለንባት መሬት እንኳን ማለፍ መለወጥ ማርጀት የሚስማማት ሲሆን በውስጧ የሚኖሩት ፍጥረታትን የምታድስበት ጊዜ አላት እንደ እባብ ያሉ ሥነ ፍጥረታት በልባቸው ተስበው አመድና ትቢያን ምግብ አድርገው የሚኖሩ ሲሆን የሕይወት ዋስትናቸው የአርጅና መከላከያቸው መሬት እንደሆነች የታመነ ነው እንደ አባብ ሁሉ የቀደመውን የመርገም ጽዋ የጨለጠው የቀደመው ሰው አዳምም የታደሰው እርጅናውን ያስወገደው ከዳግማዊት ምድር ከአመቤታችን ነው ዳግመኛ ላያረጅ አዳም አዲስ ሰው ሆኗል ለዚህ ነው መንፈስ ቅዱስ አባ ሕርያቆስን እዲህ ብሎ ያናገረው ወብኪ ተሐደሰ ቀዳሜ ኩሉ ፍጥረት የፍጥረት ሁሉ መጀመሪያ በአንቺ ታደሰ ከመጀመሪያይቱ ምድር ለተገኙት ሰዎች እንዲህ ተብሎ ተነግሮላቸው ዴ ማም ጾጾ ከ ሕደወተ ማርያም ድኘገስ ነበር በእድሜአቸው ፈጽመው ሽምግለው አርጅተውም ነበር ዘፍ ሉቃ ከስሰው ልጆች ነውርን ያስወግድ ዘንድ ባረጀውና በሸመገለው ዓለም ውስጥ ከአዲሲቱ ምድር አዲስ ሰው ተወለደና አሮጌውን አስወገደ እንዲያውም ሁሉን አዲስ አደረገ ኛ ቆሮ አዲስነቱ ደግሞ ለጊዜው አዲስ ሆኖ ቆይቶ የሚያረጅ እንዳይሆን ባለመለወጥ አጸናው ከዚያም አያይዞ ለስው ዘለዓለማዊነት ተሰጠው ሞት ሲገዛው ለነበረው የሰው ልጅ ባሕርይ ወተውህበ ሎቱ ሥልጣን ወምዙናን ዘለዓለም የዘለዓለም ግዛት ተስጠው ዳን ተብሎ ተነገረለት በዘመናት ተወስኖ ይኖር የበረው የስው ልጅ ዘመናትን አልፎ የሚቀር ክብርና ጌትነትን ተቀበለ ወደ ኋላም ወደ ፊትም ቢሆን የሌለበት ጊዜ የሌለና የማይኖርበት ጊዜ የማይኖር ሆነ ይህ ሁሉ በአዲሲቱ ምድር በእመቤታችን ላይ የተከናወነ ጣፋጭ የሰው ልጆች ታሪካችን ነው ይህች ምድር ካስገኘቻቸው ልጆቿ ዳግማዊቷ ምድር እመቤታችን ያስገኘቻቸው ይበዛሉ የዚች ምድር ልጆቿን ሞት ቀምቷታል ከአመቤታችን የተገኙት ግን ሁሉም በሕይወት ያሉ ናቸው እንዲያው ለዘለዓለም ምድራቸውን ወርሰዋት ሊኖሩ ከአምላካችን ጋር ቃል ኪዳን አላቸው እንጂ ኢሳ ለዚችኛዋ ምድር ጥሩ ምሳሌ ይሆን ዘንድ ያችኛዋ ምድር በልብ የሚሳቡትን በእግር የሚሽከረክሩትን በክንፍ የሚበሩትን በደመ ነፍስ ሕያዋን ሆነው ጸንተው የሚኖሩትን ሦስት ሕያዋን ፍጥረታት እንድታስገኝ ታዝዛ ነበር። እንደ እግዚአብሔር ቃል ሁሉም ፍጥረታት ከመሬት የተገኙ ናቸው ምድራችን በራሷ ሕይወት ሳትሆን ሁሉን በቃሉ የሚያከናውነው እግዚአብሔር ሕይወት ሳሳቸው ርች መገኘት ምክንያት አድርጓታልና ሕይወት ያላቸው ነገሮች ሁሉ ከርሷ የተገች ናቸው ሕደይጠተ ማርያም ደንገፅ በዚህም አመቤታችን የሦስት ነገሮች እናት መሆኗ ታወቀ ተረዳ የሰብአ ዓለም የባሕታውያን የሰማዕታት ከዚህ ዓለም እስከ ታላቁ ዓለም መንግሥተ ሰማይ ድረስ የሚኖሩ ጻድቃን በነዚህ ሦስት ሰዎች የተጠቃለሉ ናቸው በክንፍ የሚበሩ በሰማዕታት ይመሰላሉ እንደ ሰማይ ንስር ከሚያውቁት ዓለም ወደ ማያውቁት ዓለም በተመሥጦ ስለሚነጠቁና ሽቅብ ወደ ጽርሐ አርያም ወጥተው ይህን ዓለምና ክብሩን ንቀው አጥቅተው ቁልቁል ስለሚመሰከቱ ነው በልብ የሚሳቡ በዚህ ዓለም በፈቃዳቸው በሕጋዊ ጋብቻ ተወስነው በሚኖሩ ጻድቃን ልጆቿ ይመሰላሉ እነዚህ በልብ የሚሳቡ እንስሳት በምድር ላይ ሲርመሰመሱ የሚኖሩ ቢሆንም አንዳንድ ጊዜ ቀና ብለው ከዕፀዋት ፍሬን ለቅመው ወደ መሬት መመለሳቸው የማይቀር የተፈጥሮ ተግባራቸው ነው ሰብአ ዓለምም ሰባት ጊዜ ወድቀው ሰባት ጊዜ ተነሥተው በሚያደርጉት መንፈሳዊ ጉዚጺቸው የጽድቅ ፍሬን የሚቀምሱ ሲሆን አብዛኛውን ጊዜ ግን በመሬታዊ ግብር ሲርመሰመሱ የሚኖሩ መሆናቸውን የሚያመላክት ነው ሰብአ ዓለም ባሕታውያን ሰማዕታት ደጅ የሚጠኗትን የሚጋደሉላትን መንግሥተ ሰማያትን ያስገኘችላቸው እናት እመቤታችን ድንግል ማርያም ናት ቅዱስ ኤፍሬም በውዳሴው ሊቃነ ጳጳሳት የጵጵስናቸውን ዋጋ ነቢያት የትንቢታቸውን ሐዋርያት የስብከታቸውን ሰማፅታት የተጋድሎአቸውን ዋጋ ለማግኘት ደጅ የሚጠኑት ክርስቶስን ወለደችላቸው ብሎ አመስግኗታል ከሷ በፊት የነበሩ ነቢያትና ጻድቃን ጽድቃቸው አንደመርገም ጨርቅ የተናቀ ሆኖ እንደነበር ታላቁ መጽሐፍ የሚነግረን እውነታ ነው ኢሳ ዛሬ ግን ለእያንዳንዱ እንደ ሥራው መጠን ይከፍል ዘንድ » ሕደወተ ማርያም ደኀገስ የሰው ልጆች ዋጋ በእጁ የተያዘለት ጌታ ከእመቤታችን ተወልጳልና እንዲያውም በተላ በተረዳ በር እንስሳት አራዊት አዕዋፍ የተሰኙ ፍጥረታትን አንድ አድርጐ በመያዝ የቀደመችው ምድር እመቤታችንን መሰለች እኛ በልማዳችን እንስሳት የምንላቸው ሣር ነጭተው ውኃ ተጎንጭተው የሚኖሩትን ሲሆን አራዊት የምንላቸው ደግሞ ሥጋ ነጭተው ደም እንደ ውኃ ተጐንጭተው የሚኖሩትን ነው በሌላም መንገድ የሚበሉትን እንስሳት የማይበሉትን አራዊት እንላቸዋለን እነዚህ ሁሉ ፍጥረታት በምድር ላይ ሲኖሩ አንድም ቀን የፍቅር ታሪክ ሳያስመዝግቡ አንዱ አንዱን ሲያሳድደው በጠላትነት ይኖራሉ አዳም ከፈጣሪው ከተጣላበት ቀን ጀምሮ እስከአሁን ድረስ በዚህ ሕግ ጸንተው ይኖራሉ ከዚያ በፊት ግን ይህ እንዳልነበረባቸው ግልጽ ነው እመቤታችንም ከአዳም ርኩሰት አስቀድሞ የነበረችው ሰላማዊ ምድር ናትና እንስላት አራዊት አዕዋፍ የተሰኙ እስራኤልን ካህናተ እስራኤልንና አሕዛብን በፍቅር መረብ አስተሳስራ አንድ መንጋ አድርጋለች የቀደመ ታሪካቸውን ስናይ ጦርነት ነው እስራኤል ምድረ ርስትን ሲወርሱ አሕዛብን አሳደው ነበር ኢያ ዛሬ ግን ነገሩ እንዲህ አይደለም ዘለዓለማዊቷን ምድር መንግሥተ ሰማያትን አብረው ለመውረስ ኑ ወደ እግዚአብሔር ቤት ተራራ ወደ ያዕቆብ አምላክ ቤት እንውጣ ተብሎ ጥሪው ተላልፏል ኢሳ የቀደመውን የፅርቅ ዘመን የመለሰች የመጀመሪያውን የሰላም ኑሮ ያስታወስች ከጥንተ አብሶ በፊት የነበረችዋ ንጽሕት ምድር በአውነት አመቤታችን ናት ለጴጥሮስ እውነቱን ሊመሰክር የመጣው የእግዚአብሔር መላክስ ቢሆን ያስረዳው ነገር ቢኖር ይህን አይደል። አማኑኤል ማለትስ እግዚአብሔር ከእኛ ጋር ሆነ ማሰትም አይደል ማቴ ስለዚህ በገነት ከአግዚአብሔር ጋር መኖር ከጀመርን ቆይተናል ማለት ነው ይህች ጌታ የተጸነሰባት ዕለትና ሰዓት ሰውና እግዚአብሔር በገነት ኅብረት የፈጠሩባት ሰዓት ናት መለያየቱ በተፈጠረበት ዕለትም ወደ ሰው ልጅ የፄደው እግዚአብሔር ነበር አንድነቱ ሲፈጠርም የመጣው እግዚአብሔር ነው ከፈጣሪያችን ጋር አንድ ሆነን የምንኖርባት ይህች ገነት በምሥራቅ በኩል መተከሏም አመቤታችን ከምሥራቃዊቷ የዓለማችን ክፍል የተገኘች መሆኗን ያሳያል ገነት ውስጥ አንድ አዳም ብቻ እንጂ ልጆቹም ሆኑ የልጅ ልጆቹ ከበደል በፊት ገነትን አላወቋትም ነበር ይህም አመቤታችን ከዳግማይ አዳም ከኢየሱስ ክርስቶስ በቀር በውስጧ ሌላ ሰው ያልተጸነሰ መሆኑን ያሳያል የመጀመሪያዋ ገነት ከመጀመሪያው አዳም በኋላ ሌላ ሰው በውስጧ መመላለስ አለመቻሉን ከተስማማን ሕደወተ ማርያም ድኘኀኝገፅ ከእመቤታችንም ማሕጸን የወጣ ከኢየሱስ ክርስቶስ በቀር ሌላ አንዳች ፍጥረት የለም ብንል አልተሳሳትንም ከዳግማይ አዳም ከኢየሱስ ክርስቶስ በቷላ ለዘለዓለም ተዘግታ ትኖራለች ነቢዩ እንደመሰከረው ሕዝ በመላእክቱ እንድትጠበቅ ያደረገውስ ለዚህ አይደል ሁለቱ ጠባቂዎቿ ስለ ገነቲቱ ክብር የሚናገረው ታላቁ ቅዱስ መጽሐፍ ለገነት ሁለት ጠባቂዎችን ያኖረላት መሆኑን ይመስክራል እነሱም የምትገለባበጥ የእሳት ሰይፍ እና ኪሩብ መላክ ናቸውእግዚአብሔር አዳም ከወጣበት ቅፅበት ጀምሮ ገነትን ያለጠባቂ የተወበት ጊዜ የለም ይጠብቃት ዘንድ የተተወችለት አዳም ታማኝ ሆኖ ባለመገኘቱ ሌሎች ጠባቂዎችን አዘጋጀ። ሳይገባው ይህን ኅብስት የበላ ይህንም ጽዋ የጠጣ የጌታችን የኢየሱክ ክርስቶስ ሥጋና ደም ዕዳ አለበት እንዲል ቆሮ አባቶቻችንም መንፈስ ቅዱስ የነገራቸውን ሲነግሩን ይህ የሕይወት ዛፍ ክርስቶስ እንደሆነ ነግረውናል ዳግመኛ ከዕፀ ሕይወት እንበላ ዘንድ አደለን ይፄውም ሥጋና ደሙ ነው እያሉ በጣም የሚገርመውና ይህን ቃላችንን የሚያስረዳልን ደግሞ ከዛፉ ሥር የሚፈልቁት አራቱ አፍላጋት ናቸው እነዚህ አራቱም ወንዞች ከአንዱ ዛፍ ሥር ይመነጫሉ መጀመሪያ ገነትን ከዚያም በአራቱ የዓለም ማእዘናት እየዞሩ መላውን ዓለም ያጠጣሉ የደረቀውን ያለመልማሉ ለፍሬም ያደርሳሉ እነዚህ አፍላጋት የማይከቡት ምድር የለም ቅድስት ኦሪት ይህን ስትናገር ዘፍ ቅድስት ወንጌል ደግሞ የዚህን ምሥጢራዊ ትርጓሜ ትናገራለች እንዲህም ስትል ታስረዳለች የሕይወት ምንጭ ውኃ ከሆዱ የሚፈልቅ ዮሐ የሕይወት ምንጭ ክርስቶስ ሲሆን ውኃው ደግሞ ከሆዱ ማለትም ከባሕርዩ የሜፈልቀው ቅዱስ ቃሉ ነው እሱም በአራቱ ወንጌላውያን በኩል የደረስን ነው በገነት መካከል የበቀለው የሕይወት ዛፍ ከበታቹ አራቱን አፍላጋትን እንዳፈለቀ ጌታችንም አራቱን ወንጌላውያን ር መ ውዳዘሐሙስ ሕፎወተ ማርያም ድገገፅ አሥነስቶ ወንጌልን አራት ክፍል አድርጐ የማዳኑን ምሥጢር የሚገልጽ ነው መጀመሪያ ኢየሩሳሌም ለአንድ ዓመት ከሌላው ዓለም ተለይታ በዚህ ቃል መንፈሳዊ ልምላሜን እንድታገኝ የተደረገ መሆኑን ታሪክ የሚነግረን እውነት ነው ምን አልባት የበዓለ ሃምሳ ቀን ሐዋርያት መንፈስ ቅዱስን ሲቀበሉ በዓለ ሠዊትን ለማክበር ከተሰበሰበው ልዩ ልዩ ሕዝብና ነገድ በስተቀርና እግዚአብሔር የመረጣቸው እንደ ኢትዮጵያዊው ጃንደረባ ያሉ ሰዎች ካልሆኑ በስተቀር በዚያች አንድ ዓመት ውስጥ ወንጌልን ሰምቶ ያመነና የተጠመቀ ፍጡር በምድር ላይ አልነበረምየሐ ሥራ ችኃ ለአንድ ዓመት በኅብረት ደቀ መዛሙርቱ ሁሉ የአራቱንም ወንጌላውያን ቃል በኢየሩሳሌም ብቻ ይሰብኩ ዘንድ ታዘዋልና ከዕፀ ሕይወት ሥር የሚመነጩት አራቱ ወንዞችስ በኅብረት ሆነው ገነትን ዞረው ካጠጡ በኋላ አይደል ወደ ሌላው ዓለም የሚወጡት ከወጡ በኋላ ግን አራቱም ወንዞች ዓለምን ለአራት ተካፍለው ያለ ከልካይ ይፈሳሉ የደረቀውን ይህን ዓለም ያለመልማሉ ወንጌልና ወንጌላውያንም ከኢየሩሳሌም በሏላ ዓለምን ተካፍለው መጥተው ሲስብኩ በመላው ዓለም ያልደረሱበት የለም ያለ ከልካይ እንደሚፈስ ውኃ ከዓለም ዳርቻ አስከ ሌላው ዳርቻዋ ተጉዝዘዋል እንዲያውም ነቢዩ ይህን ሲገልጽ ውስተ ኩሉ ምድር ወጽአ ነገሮሙ ወእስክ አጽናፈ ዓለም በጽሐ ነቢቦሙ ሲል ዜና ስብከታቸው ያልደረሰበት ዓለም የሌለ መሆኑን ተናገረ መዝ እንዲያውም በገነት ያሉት አራቱ አፍላጋት ከምድራዊው የሕይወት ዛፍ ሥር የሚመነጩ መሬታውያን በመሆናቸው ወደ ምድር እንጂ ወደ ሰማይ የፈስሱበት ጊዜ የለም።