Detecting...
Please whitelist dirzon to continue.
» « ወደ ዕብራውያን ዣ መ ማጠቃለያ ስለ ሐዋርያው ቅዱስ ጳውሎስ ወደ ልዩ ልዩ አብያተ ክርስቲያናት የላካቸውን መልእክታት በብዛት ያደረሰለት ቅዱስ ጢሞቴዎስ ነው። በችግሩ ጊዜ መርዳት ቅዱስ ጳውሎስ በእስጢፋኖስ ሞት ሊተባበር የበቃው የዚች ምዙራብ አባል ስለነበረ ነው። ያረፈው በተወለደበት ዕለት ጥር ቀን በ ዓም ነው።
»» ክፍል ሁለት የመጀመሪያው መክዘመን ቅዱሳንና ተጋድሏቸው ለ የአንጾኪያ መንበር ሐ የእስክንድርያ መንበር መ የሮማ መንበር ሠ የኤፌሶን መንበር ረ የሰርምኔስ መንበር ሰ የአቴና መንበር » ሸ የቁስጥንጥንያ መንበር ምዕራፍ አንድ ቅዱሳን ሐዋርያት » የሐዋርያት አመራረጥ የሐዋርያት ሲኖዶስ አዕማድ ሐዋርያት ቅዱስ ጴጥሮስ የሐዋርያት አለቃ የሐዋርያት ትምህርት ለቤተ ክርስቲያን የሐዋርያት ዝርዝር የሐዋርያት ክብር በቤተ ክርስቲያን ምዕራፍ ሁለት የሐዋርያት ታሪክ ሥራና ገድል ቅዱስ ጴጥሮስ የቅዱስ ጴጥሮስ መልእክት የመጀመሪያይቱ የቅዱስ ጴጥሮስ መልእክት ሁለተኛይቱ ቅዱስ ያዕቆብ ወልደ ዘብዴዎስ ቅዱስ እንድርያስ » ቅዱስ ዮሐንስ » የቅዱስ ዮሐንስ መጻሕፍት የቅዱስ ዮሐንስ ወንጌል የቅዱስ ዮሐንስ መልእክት የመጀመሪያይቱ የቅዱስ ዮሐንስ መልእክት ሁለተኛይቱ የቅዱስ ዮሐንስ መልእክት ሦስተኛይቱ የቅዱስ ዮሐንስ ራእይ ቅዱስ ፊልፅስ» ቅዱስ በርተሎሜዎስ » ቅዱስቶማስ ቅዱስ ማቴዎስ » የቅዱስ ማቴዎስ ወንጌል ቅዱስ ያዕቆብ ወልደ እልፍዮስ የቅዱስ ያዕቆብ መልእክት ቅዱስ ታዴዎስ ይሁዳ የሐዋርያው የቅዱስ ይሁዳ መልእክት ቅዱስ ስምዖን ቀነናዊው ቅዱስ ማትያስ ቅዱስ ጳውሎስ ሀ ከልደት ጥምቀት ለ ጉዞዎቹ » » ሐ የቅዱስ ጳውሎስ መልእክታት ወደ ሮሜ ሰዎች » ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች የመጀመሪያይቱ ሁለተኛይቱ » » » ጢ ወደ ገላትያ ሰዎ ወደ ኤፌሶን ሰዎች» ወደ ፊልጵስዩስ ሰዎች ወደ ቄላስይስ ሰዎች » ወደ ተሰሎንቄ ሰዎች » የመጀመሪያይቱ ሁለተኛይቱ » ወደ ጢሞቴዎስ ዊደቲቶ ። » « ወደ ዕብራውያን ዣ መ ማጠቃለያ ስለ ሐዋርያው ቅዱስ ጳውሉስ ምዕራፍ ሦስት ሌሎች በአንደኛው መክዘመን የተነሠ ቅዱሳን ቅዱስ ሉቃስ ወንጌላዊ ሀ የቅዱስ ሉቃስ ወንጌል ለ የሐዋፏርያትሥራ ቅዱስ ማርቆስ ወንጌላዊ የቅዱስ ማርቆስ ወጌል ቅዱስ ጢሞቴዎስ ወ ጩመ ወ ር ይ ቅዱስቲቶ ቅዱስ በርናባ ሊቀ ዲያቆናት ቅዱስ እስጢፋኖስ ቅዱስ ስምዖን የጌታ ወንድም ወንጌላዊው ፊልፅስ ኢትዮጵያዊው ጃንደረባ ሌንጊኖስ ሰማዕት አልዓዛርና እኅቶቹ ኔ ጺላጦስ ሰማት መቅድም ትምህርተ ሃይማኖት ማለት ነገረ እግዚአብሔር እና ነገረ ቅዱሳን ነው። እግዚአብሔር ቅዱስ ነው። ሐዋርያው ቅዱስ ጳውሎስ ግን ከአይሁድ ትውፊት ያገኘውን በመልእክቱ አሥፍሮታል። ሐዋርያው ቅዱስ ጳውሎስ ወደ ቆሮንቶስ ቤተ ክርስቲያን በሄደ ጊዜ የደነገጋቸው ምንድናቸው። የመጀመሪያዎቹ ሰማዕታት ቅዱስ እስጢፋኖስ ሊቀ ዲያቆናት እና ቅዱስ ያዕቆብ ሐዋርያው ክርስትናን በደማቸው ያጸኑበት ዘመን ነው። በዚህም የተነሣ የኢየሩሳሌሙ መንበር ቀዘተዘ ለ የአንጾኪያ መንበር አንጾኪያ ለሮሜ አስተዳደር ሦስተኛ ከተማ የነበረች የሶርያ ከተማ ናት በዚህች ቦታ ቀድመው ወንጌልን የሰበኩት ቅዱስ ጳውሎስና ቅዱስ በርናባስ ሲሆኑ ቀጥሎም ቅዱስ ጴጥሮስ ተካፍሎበታል። በከተማዋ ለመጀመሪያ ጊዜ ወንጌልን የሰበከው ሐዋርያ ቅዱስ ጳውሎስ መሆኑ ይነገራል። አስቀድሞ በዚህች ከተማ ወንጌልን የሰበከው ሐዋርያ ቅዱስ ጳውሎስ ሲሆን ቅዱስ ዮሐንስ ወንጌላዊም መንበሩን በኤፌሶን አድርጐ ለብዙ ዓመታት አስተምሮባታል። ሐዋርያው ቅዱስ ጳውሎስ ደቀ መዝመሩ ጢሞቴዎስን ለዚህች ከተማ ሊቀ ጳጳስ አድርጐ ሾሞት ነበር። ቅዱስ ማቴዎስ ከነገደ ይሳኩር ቅዱስ ቶማስ ከነገደ አሴር ቅዱስ ያዕቆብ ወልደ እልፍዮስ ከነገደ ጋድ ቅዱስ ታዴዎስ ከነገደ ዮሴፍ ቅዱስ ስምዖን ቀነናዊ ከቤተ ብንያም ያስቆሮቱ ይሁዳ ከቤተ ዳን የሐዋርያት ሲኖዶስ ሲኖዶስ ቃሉ የግሪክ ሲሆን ትርጉሙም ስለ ነገራተ ቤተ ክርስቲያን የሚሰበሰቡ የቤተ ክርስቲያን አባቶች ጉባዔ ማለት ነው። አዕማድ ሐዋርያት ሐዋርያው ቅዱስ ጳውሎስ ለገላትያ ክርስቲያኖች በላከው መልእክቱ ጴጥሮስ ዮሐንስ እና ያዕቆብን አዕማድ ሐዋርያት በማለት ጠርቷቸዋል። የሐዋርያት ትምህርት ለቤተ ክርስቲያን ቅድስት ቤተ ክርስቲያን የተሰበከችው በሐዋርያት በመሆኑ ትምህርተ ሐዋርያት ከክርስቶስ የተገኘ የቤተ ክርስቲያን እምነት መነሻ ነው። የመጽሐፍ ቅዱስ ባለቤትም ቅድስት ቤተ ክርስቲያን ናት። ገድለ ሐዋርያት ጴጥሮስ እንድርያስ ያዕቆብ ወዘብዴዎስ ዮሐንስ ዮሐንስ እንድርያስ ፊልይስ ፊልይዕስ በርተሎሜዎስ በርተሎሜዎስ ቶማስ ያዕቆብ ወእልፍዮስ ያዕቆብ ወእልፍዮስ ታዴዎስ ታዴዎስ ስምዖን ቀነናዊው ያስቆሮቱ ይሁዳ ከ ሐዋርያት መካከል ጴጥሮስ ዮሐንስ ያዕቆብ እንድር ያስ ቶማስ ማቴዎስ ስምዖን ቀነናዊ ያዕቆብ ወልደ እልፍዮስ በርተሎሜዎስና ፊልቶይስ በአራቱ የመጽሐፍ ቅዱስ የሐዋርያት ዝርዝሮችና በሁለቱ አዋልድ መጻሕፍት ላይ ስማቸው ሳይለወጥ የሚገኝ ሲሆን ያስስቆሮቱ ይሁዳ ደግሞ ታንቆ በመሞቱ የተነሣ በሐዋርያት ሥራ ላይ ስሙ ባይጠቀስም በሦስቱ ወንጌላውያን መጻሕፍትና በገድለ ሐዋርያት ላይ ተጽፎአል። የሐዋርያት ክብር በቤተ ክርስቲያን ቅዱሳን ሐዋርያት የቤተ ክርስቲያን ቀዳማውያን አበው ስለ ቅድስት ቤተ ክርስቲያን የተሠዉ ሕይወታቸውን ለቤተ ክርስቲያን የሰጡ በመሆናቸው በቤተ ክርስቲያን ዘንድ ልዩ ክብር አላቸው። ዮሐንስ ወንጌላዊ መስከረም ልደቱ ሐዋርያው ማቴዎስ ጥቅምት ሐዋርያው ፊልይስ ኅዳር ሐዋርያው እንድርያስ ታኅሳስ ሐዋርያው ያዕቆብ ወእልፍዮስ የካቲት ህርርበአባ በኳፀኮ ሐዋርያው ማትያስ መጋቢቅ ሐዋርያው ያዕቆብ ወዘብዴዎስ ሚያዝያ ሐዋርያው በርተሎሜዎስ መስከረም ሐዋርያው ስምዖን ቀነናዊናትናኤል ግንቦት ሐዋርያው ቶማስ ግንቦት ሐዋርያው ታዴዎስ ሐምሌ ሐዋርያው ጴጥሮስ ሐምሌ ሐዋርያው ጳውሎስ ሐምሌ መ በስማቸው ሕንፃ ቤተ ክርስቲያን በመሰየም። ቅዱስ ጴጥሮስ በአራቱም የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍሎች ላይ ። ሐዋርያው ቅዱስ ጳውሎስ ለሮሜ ሰዎች በላከው መልእክቱ የቅዱስ ጴጥሮስን ስም አላነሣውም። ሐዋርያው ቅዱስ ያዕቆብ ወልደ ዘብዴዎስ ቅዱስ ያዕቆብ የቅዱስ ዮሐንስ ነባቤ መለኮት ታላቅ ወንድም ነው። «እኔ እንደ ቅዱስ ያዕቆብ ክርስቲያን ነኝ። ሐዋርያው ቅዱስ እንድርያስ ሐዋርያው ቅዱስ እንድርያስ በመጀመሪያ የተጠራ ሐዋርያ ነው። ሐዋርያው ቅዱስ ዮሐንስ ሐዋርያው ቅዱስ ዮሐንስ ብዙ ስሞች ያሉት ሐዋርያ ነው። ከሐዋርያት ቀድሞ ያረፈው ታላቅ ወንድሙ ቅዱስ ያዕቆብ ሲሆን ከሐዋርያት መጨረሻ ከዚህ ምድር የተለየው የቅዱስ ያዕቆብ ወንድም ቅዱስ ዮሐንስ ወንጌላዊ ነው። የቅዱስ ዮሐንስ ወንጌል ከወንጌላት ውስጥ አራተኛውን ወንጌል የጻፈው ቅዱስ ዮሐንስ ነው። ሐዋርያው ቅዱስ ፊልይስ ሀገሩ ቤተ ሳይዳ ነው። በዚህ ጊዜ ቅዱስ ጴጥሮስ እና ሐዋርያው በርተሎሜዎስ ተመካከሩ። ሐዋርያው ቅዱስ ቶማስ ሐዋርያው ቅዱስ ቶማስ ትንሣኤ ሙታን የለም ብለው ያምኑ ከነበሩት ሰዱቃውያን ወገን እንደነበረ ይነገራል። የኢትዮጵያ ቤተ ክርስቲያን ታሪክ ገጽ ። ሐዋርያው ቅዱስ ያዕቆብ ወልደ እልፍዮስ በመጽሐፍ ቅዱስ የሐዋርያት ዝርዝር ላይ በአራቱም ቦታ የዘጠነኛነት ሥፍራን ይዞአል። ሐዋርያው ስምዖን ቀነናዊ ሐዋርያው ስምዖን ከአራቱ የመጽሐፍ ቅዱስ የሐዋርያት ዝርዝሮች መካከል ማቴዎስና ማርቆስ በአሥራ አንደኛው ሥፍራ ሲያስቀምጡት ሐዋርያው ቅዱስ ሉቃስ ደግሞ በወንጌሉና በሐዋርያት ሥራ በአሥረኛ ቦታ አስፍሮታል። ሐዋርያው ቅዱስ ጳውሎስ ከልደቱ እስከ ጥምቀቱ ሐዋርያው ቅዱስ ጳውሎስ ዘሩ ከዕብራውያን ከብንያም ነገድ ሲሆን የተወለደውም በጠርሴስ ከተማ ነው። ሐዋርያው ቅዱስ ጳውሎስ በጠርሴስ ከተማ ለዘጠኝ ዓመታት ቆይቷል። ሐዋርያው ቅዱስ ጳውሎስ ከልዩ ልዩ ሀገሮች ክርስቲያኖች የሰበሰበውን ዕርዳታ ለኢየሩሳሌም ቤተ ክርስቲያን በመያዝ ሦስተኛውን ጉዞ አጠናቅቆ ኢየሩሳሌም ገባ። የኢትዮጵያ ታሪክ ኛ መጽሐፍ ገጽ ዜና ሐዋርያት ገጽ በኛው መክዘ የነበረው ጋይዮስ የተባለው ታሪክ ጸሐፊ ቅዱስ ጳውሎስ በኦስትያ መንገድ መሠየፉን ጽፏል። ሐዋርያው ቅዱስ ጳውሎስ በመጀመሪያው ጉዞው አስተምሮባታል። የቅዱስ ጳውሎስ መልእክታት ትርጓሜ ወደ ጢሞቴዎስ ሁለተኛይቱ መቅድሙን ተመልከት ሐዋርያው ቅዱስ ጳውሎስ ይህችን መልእክት ከጻፈ በኋላ የቆየው አንድ ዓመት ከሦስት ብቻ ነው። ዜና ሐዋርያት ገጽ ሐዋርያው ቅዱስ ጳውሎስ ለዕብራውያን በላከው መልእክቱ ስሙን ያልጻፈበት ምክንያት አለው። ማጠቃለያ ስለ ሐዋርያው ቅዱስ ጳውሎስ ፅውቀትን ከትህትና ደርቦ የያዘ ነበረ ሐዋርያው ቅዱስ ጳውሎስ በኢየሩሳሌም በሚገኘው በታላቁ የአይሁድ ትምህርት ቤት በሊቁ በገማልያል እግር ሥር ብሉይ ኪዳንን የተማረ ነበር። ጥበበኛ ነበረ ሐዋርያው ቅዱስ ጳውሎስን የቤተ ክርስቲያን አበው መዶሻ ይሉታል። ቅዱስ ሉቃስ ወንጌላዊ ቅዱስ ሉቃስ ሀገሩ አንጾኪያ ነው። ሐዋርያው ቅዱስ ጳውሎስ በ ዓም በሮማ በሰማዕትነት ሲያርፍ ሉቃስ ወደ ድልማጥያ መጣ። ከዚህ ጊዜ ጀምሮ ጢሞቴዎስ የቅዱስ ጳውሎስ ደቀ መዝሙር ሆነ። ቅዱስ ጢሞቴዎስ የመንፈስ ቅዱስ አባቱ ቅዱስ ጳውሎስን በብዙ መንገድ አገልግሎታል። ቼ ቅዱስ ጢሞቴዎስን ቅዱስ ጳውሎስ የኤፌሶን ሊቀ ጳጳስ አድርጎ ሾሞት ነበር። እንደ ቅዱስ ጢሞቴዎስ እርሱም ቅዱስ ጳውሎስን በመከተል አገልግሎታል። በዚያን ጊዜ ቅዱስ ጳውሎስ በቆጵሮስ ከተማ ያስተምር ነበር።